መሪያችን መደበቂያው ዋሻ ቆፈረ። እኔስ አዘንኩለት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted: 27 Mar 2026, 17:59
የሞጠረሻው ሞጠረሻ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Mesob wrote: ↑15 Mar 2026, 22:33Digital Weyane wrote: ↑15 Mar 2026, 22:07አንድ የኤርትራን ናቅፋ በ20 የኢትዮጵያ ብር እየተመነዘረ ባለበት በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ምን ማድረግ እንዳለብን ጨክነን እንመካከር።
ልጆቻችንን በራስ መተማመን እንዲኖራቸው ፣ የአስተውሎት እና የማሰላሰል ባህል እንዲያዳብሩ እያስተማርናቸው አይደለም።
የችግራቸው ሁሉ ምንጭ የኤርትራውያን ስኬታምነት እንደሆነ አድርገው እንዲያስቡ ካደረግን እነሱም እንደኛ በበታችነት ስሜት ህመም ተይዘው እድሜ ዘመናቸውን በዋዛ ፈዛዛ ሊያሳልፉት ነው።![]()
Fiyameta wrote: ↑15 Mar 2026, 21:58አንድ የኤርትራን ናቅፋ በ20 የኢትዮጵያ ብር እየተመነዘረ ባለበት በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ምን ማድረግ እንዳለብን ጨክነን እንመካከር።
ልጆቻችንን በራስ መተማመን እንዲኖራቸው ፣ የአስተውሎት እና የማሰላሰል ባህል እንዲያዳብሩ እያስተማርናቸው አይደለም።
የችግራቸው ሁሉ ምንጭ የኤርትራውያን ስኬታምነት እንደሆነ አድርገው እንዲያስቡ ካደረግን እነሱም እንደኛ በበታችነት ስሜት ህመም ተይዘው እድሜ ዘመናቸውን በዋዛ ፈዛዛ ሊያሳልፉት ነው።![]()
![]()