Page 1 of 1

በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ የታገተችው ነዳጅ የጫነች የኢትዮጵያ መርከብ እንድትለቀቅ የተቻለንን ሁሉ እናድርግ።

Posted: 27 Mar 2026, 00:17
by Digital Weyane
ጦቅላይ ሚኒስቴራችን አቢይ አህመድ ለቅሶ ለመድረስ ወደ አረብ ኤምሬትስ ያደረጉትን ጉዞ ተከትሎ የቀድሞዋ የቁርጥ ቀን ወዳጃችን ኢራን አንድ ነዳጅ የጫነች የኢትዮጵያ መርከባችንን በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ አግታ ይዛለች። :roll: :roll:

በጣና ሃይቅ ሰፍሮ የሚገኘው አስፈሪው የኢትዮጵያ ባህር ሃይላችን ምን እስከምንሆን ነው የሚጠብቀው?
ወድር ፣ ዉጋ ፣ ንቀል !! :evil: :evil:



Re: በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ የታገተችው ነዳጅ የጫነች የኢትዮጵያ መርከብ እንድትለቀቅ የተቻለንን ሁሉ እናድርግ።

Posted: 27 Mar 2026, 00:27
by Digital Weyane
ለታሪክ ሰሪው የኢትዮጵያ ባህር ሃይላችን የጎፈንድሚ አካውንት እንክፈትለት። :roll: :roll:

Re: በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ የታገተችው ነዳጅ የጫነች የኢትዮጵያ መርከብ እንድትለቀቅ የተቻለንን ሁሉ እናድርግ።

Posted: 27 Mar 2026, 01:32
by Digital Weyane
አያቶላ ሆይ፣ መርከባችንን ባስቸኳይ ልቀቅ አልያም... :evil: :evil: