Page 1 of 1

የእናት ሃገር ፍቅር!

Posted: 26 Mar 2026, 22:15
by Selam/

Re: የእናት ሃገር ፍቅር!

Posted: 27 Mar 2026, 03:29
by Naga Tuma
በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ አሙን እና የባህር ማዶ የእስራኤል እየሱስ ባትል ዬትኛዉ እንደምያሸንፍ እናይ ይሆናል።

የእናት ሃገር ፍቅር ማለት ያኔ ይታወቃል።

Re: የእናት ሃገር ፍቅር!

Posted: 27 Mar 2026, 08:41
by Selam/

Re: የእናት ሃገር ፍቅር!

Posted: 27 Mar 2026, 08:45
by Selam/

Re: የእናት ሃገር ፍቅር!

Posted: 27 Mar 2026, 13:48
by Naga Tuma
የኛ ሐቅ ጀግና ወዘተ የሚለዉ የኢትዮጵያ ዘፋኝ ጥላሁን ገሠሠ እንጉርጉሮዎች በጥቂቱ …

ጀግናሽ በፈንጅ ተቃጥሎ
ሐቀኛሽ ከአፈርሽ ተላትሞ
ሐቅ ነዉ ትግላቸዉ፣ ሐቃቸዉ ይኖራል

የእግዝኣብሔር ክቡር ምድር
የማዕዘን ድንጋይ
የመስዋዕትነት ሜዳ
የባህል ቋንቋ ሰገነት
በነፃነት፣ በኣንድነት በቄዬሽ

Re: የእናት ሃገር ፍቅር!

Posted: 27 Mar 2026, 13:55
by Naga Tuma
ኬኘ ሐቀ ጀግነ የሚለዉ የቀድሞ የኢትዮጵያ ዘፋኝ የነበረ፣ ከዛም ሉበ ሆኛለሁ ብሎ የዘመረ አብተዉ ከበደ ፉፋ እንጉርጉሮ በጥቂቱ …

ዼቡ በረ ዽባ
ጨጨብስኔ፣ ጨጨብስቴ


Re: የእናት ሃገር ፍቅር!

Posted: 27 Mar 2026, 14:03
by Naga Tuma
የአሙን ከእየሱስ ወይም እየሱስ በሉኝ ያለ ዳያብሎስ ባትል፣ የአሙን ኢትዮጵያ ኤርትራ ዉስጥ ጨምሮ፣ ዬትኛዉ ያሸምፍ ይሆን?

እግዝያር ማለት የቻለ አሙን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ኣይስትም።

Re: የእናት ሃገር ፍቅር!

Posted: 27 Mar 2026, 14:06
by Abere
Selam,

ለምን የጭልፊቱ ሁሬሳ ሆድ ባታንቦጨቡጨው? የአገር ፍቅር ስሜት እንባ ተናንቆት ሲያፈስ ማየት በዕለተ አርብ ደስ ይልሃል ማለት ነው? :mrgreen: ከሊስትሮ ስራው ላይ አታቋርጠው የኦቦ አብይ አህመድን እንትን እያሳመረለት ነው - አባ ጥፋት።

Re: የእናት ሃገር ፍቅር!

Posted: 27 Mar 2026, 15:17
by Naga Tuma
የሃገር ፍቅር የተባለዉ በህብረት ይሁን ነበረ።

ኣንዱን ማህበረሰብ ወይም ሕዝብ የሌላዉ ማህበረሰብ ወይም ሕዝብ ተቃዋሚ ኣድርጎ መሳል ኣለማስተዋል እና ኣዲስ ንግርት ነዉ።

የክርስትና መቀበል እና ኣለመቀበል ክፍፍል ወደ ሕዝብ ለሕዝብ ተቀናቃኝ ማለት መሸጋገርም ኣዲስ ንግርት ነዉ።

አማርኛ ተናጋሪ፣ ኦሮምኛ ተናጋሪ ያልነዉ ያለምክንያት ኣይዴለም።

ሶስት ኢትዮጵያዊያንን ስለ ቅርብ ግዜ ታሪክ ኣነጋግሬ ሶስቱም ስለዚህ ታሪክ ኣናዉቅም ነበር ኣሉ ማለት በሃገር ኣቀፍ ደረጃ ምን ያህል ኣለማስተዋል መኖሩን ያመለክታል።

ከዓመታት በፊት እዚሁ መድረክ ላይ ቦረና የኦሮሞ አባት ነዉ ወይስ ኦሮሞ የቦረና አባት ነዉ ብዬ ብጠይቅ ኣንዱ ተሳታፊ ትክክለኛ መልስ መመለስ ተናነቀዉ።

መልሼ መላልሼ ስጠይቀዉ ትክክለኛ መልስ መልሶ ኢት ድራይቭዝ ሚ ክሬዚ ብሎ ጻፈ።

ትክክለኛ መልስ መመለስ ለምን ተናነቀዉ?

ትከክለኛ መልስ መመለሱ ኣሳበደኝ ያለዉ ለምንድነዉ?

አማፕያ፣ ኦሮፕያ እያለ ስንት ግዜ የሚተነትነዉ ኣንድ ግዜ ብቻ እራሱ እንዴት ኦሮሞ እንደሆነ ቢተነትን ብዙ ድንቁርና ይቀራል። ኣዲስ ምዕራፍ ይሆናል።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ትልቁ ችግር ድንቁርና ላይ ብርሃን ቦግ ማድረግ የሚችሉ ምሁራን ቁጥር ማነስ ነዉ።

Re: የእናት ሃገር ፍቅር!

Posted: 27 Mar 2026, 16:40
by Selam/

Re: የእናት ሃገር ፍቅር!

Posted: 28 Mar 2026, 00:34
by Selam/