Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ክትፎ የአማርኛ ወይስ የውራጌኛ ቃል? ከተፈ፤ መተረ አማርኛ ቃላት ናቸው። ከተፈ፤ ዘገነ። ከትፎ ይዘግናል። ዝግኑ ይቀቀላል፤ ጥሬው ክትፎ (ከብርንዶ አነስ አነስ ያለ የሚዘገን)።

Post by Abere » 26 Mar 2026, 11:03

ክትፎ የአማርኛ ወይስ የውራጌኛ ቃል? ከተፈ፤ መተረ አማርኛ ቃላት ናቸው። ከተፈ፤ ዘገነ። ከትፎ ይዘግናል። ዝግኑ ይቀቀላል፤ ጥሬው ክትፎ (ከብርንዶ አነስ አነስ ያለ የሚዘገን)።

I am kind of there is a plagiarism by Wurage without acknowledging the origin of it. Where there never been Wurage in Wolo, Gondar, Gojam, Tigray, there has been ክትፎ diet. I do not think ክትፎ is made in Welqite :mrgreen:
I

Horus
Senior Member+
Posts: 42728
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክትፎ የአማርኛ ወይስ የውራጌኛ ቃል? ከተፈ፤ መተረ አማርኛ ቃላት ናቸው። ከተፈ፤ ዘገነ። ከትፎ ይዘግናል። ዝግኑ ይቀቀላል፤ ጥሬው ክትፎ (ከብርንዶ አነስ አነስ ያለ የሚዘገን)።

Post by Horus » 26 Mar 2026, 11:26

ጉራጌኛ የሴም ቋንቋ እጅግ ጥንታዊ ቃል ነው። ቅርበቱም ከግዕዝ እንጂ አማርኛ ጋር አይደለም።

ክትፎ የማን ቃል እንደ ሆነ አላውቅም።

በጉራጌዎቹ ዘንድ ክትፎ የተውሶ እንጂ አገር ቤት ክትፎ አይባልም።

የቃላት ትርጉም፡
በሰር = ስጋ
ወምትር = መክተፍ
መተሮ = ከተፈ
ምትር = ክትፍ
ብርንዶ = ቀይ ክትፎ
ስልስ = ጥብስ ክትፎ
ትኩል = ቅቅል ክትፎ
ወተክል = መቀቀል

ጥሬ ስጋ አሁን አሁን የመጣ እንጂ እኔ አገር ቤት ሳድግ ጥሬ ስጋ ዝም ተብሎ ጥሬው አይበላም ። አማራ ብርንዶ ሲል ቀይ ስጋ ማለቱ ነው። ጉራጌ ብርንዶ ሲል ጥሬ ክትፎ ማለት ነው።

ጉራጌ ጌ ይላል አማራ ቤት ይላል (ጌ ምድር ማለት ነው፣ ቤት ቦታ ማለት ነው
አማራ ጎመን ይላል ጉራጌ አምብል ይላል!
አማራ መንገድ ይላል ጉራጌ ሞጨ ይላል

ስለዚህ አበረ የተባለ የጀረ አረ ወዴ ከፍ ከፍ !!!

ጉራጌኛና አማራኛ ፍጹም የተለያዩ የሴም ቋንቋዎች ናቸው ፣ እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ቃላት ይለያያሉ
ክስታኔ አርዴ ይላል ፣ ግዕዝ ነው ፣ አማራ ምን እንደ ሚል አላቅም ፣ዝም ብሎ ወጣት ፣ ታዳጊ ነው የሚለው
ዘርማ ተወላጅ ወጣት ትውልድ በሰባት ቤት
ጉራጌ ባይ ይላል አማራ ልጅ ይላል
አማራ ምግብ ይላል ጉራጌ ጉንስ ይላል
ጉራጌ ሌማት ይላል (መብሊያ ማለት ነው) አማራ መሶብ ይላል (መሶብ መሃል የሚቀመጥ ማለት ነው)
ጉራጌ አንቀፎ (ይዞ መጉራሻ ማለት ነው) አማራ ማንኪያ ይላል (ምን ማንኪያ? ግልጽ አይደለም)
አማራ ጉረስ ይላል ጉራጌ ተክም ይላል
እነዚህ ቃላት በኢቲሞሎጂ ፍጹም የተለያዩ ናቸው
ስለዚህ እጅግ እጅግ ብዙ ያማርኛ ቃላት ዝም ብሎና በዘፈቀደ የተፈጠሩ ናቸው

አበረ የጀረ አረ (የዶሮ ቅዘን) እጅህን ሰብሰብ :lol: :lol:
Last edited by Horus on 26 Mar 2026, 11:53, edited 2 times in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 17792
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ክትፎ የአማርኛ ወይስ የውራጌኛ ቃል? ከተፈ፤ መተረ አማርኛ ቃላት ናቸው። ከተፈ፤ ዘገነ። ከትፎ ይዘግናል። ዝግኑ ይቀቀላል፤ ጥሬው ክትፎ (ከብርንዶ አነስ አነስ ያለ የሚዘገን)።

Post by Misraq » 26 Mar 2026, 11:33

ክትፎ ቃሉ ጉራጊኛ እንዳልሆነ እና ከአማርኛ በተውሶ የተወሰደ ነው ማለት ነዋ።

ኢሬቻም ቃሉ አማርኛ እንጂ ኦሮምኛ እንዳልሆነ ነው በቅርቡ የተማርነው።

አማራ ሰጪ እና በሁሉ ነገር ማማ ላይ ከፍ ያለ ማህበረሰብ ስለሆነ ነው ጥላቻው የበረታበት። ይገርማል።

Odie
Member+
Posts: 7431
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ክትፎ የአማርኛ ወይስ የውራጌኛ ቃል? ከተፈ፤ መተረ አማርኛ ቃላት ናቸው። ከተፈ፤ ዘገነ። ከትፎ ይዘግናል። ዝግኑ ይቀቀላል፤ ጥሬው ክትፎ (ከብርንዶ አነስ አነስ ያለ የሚዘገን)።

Post by Odie » 26 Mar 2026, 11:42

“ጉራጌኛ የሴም ቋንቋ እጅግ ጥንታዊ ቃል ነው። ቅርበቱም ከግዕዝ እንጂ አማርኛ ጋር አይደለም።”

👏👏👏👏👏👏👏👏👏

ጉራጌ has many hypothesis for its origin. It does not come from Amhara. Neither did Gurage copy language from Amhara. Most Amharic words mixing in all ethnic languages are either semetic root(for those semetic root languages) similarity or as a result of internal colonization and forced use by cultural invasion and making Amharic and Orthodox a forced national culture.
Amharic itself is not as semitic as Tigrigna which is over 68% Geez origin unlike Amharic which is Agew blend!

ጭቃ አንጎል አለ ሃላፊ መንገዲ🤣

የ chauvinist ideology በሽታና የሚለቅ አይደለም!!
Last edited by Odie on 26 Mar 2026, 11:47, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42728
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክትፎ የአማርኛ ወይስ የውራጌኛ ቃል? ከተፈ፤ መተረ አማርኛ ቃላት ናቸው። ከተፈ፤ ዘገነ። ከትፎ ይዘግናል። ዝግኑ ይቀቀላል፤ ጥሬው ክትፎ (ከብርንዶ አነስ አነስ ያለ የሚዘገን)።

Post by Horus » 26 Mar 2026, 11:46

Misraq wrote:
26 Mar 2026, 11:33
ክትፎ ቃሉ ጉራጊኛ እንዳልሆነ እና ከአማርኛ በተውሶ የተወሰደ ነው ማለት ነዋ።

ኢሬቻም ቃሉ አማርኛ እንጂ ኦሮምኛ እንዳልሆነ ነው በቅርቡ የተማርነው።

አማራ ሰጪ እና በሁሉ ነገር ማማ ላይ ከፍ ያለ ማህበረሰብ ስለሆነ ነው ጥላቻው የበረታበት። ይገርማል።
ክትፎ ስንልኮ ባህልና ጥበቡን ላንተ ለማስተማር እንጂ እኔ ቤት ውስጥ ክትፎ አይባልም ። እንደዚህ ያለ ውዥንብራዊ ቋንቋ አይደለም ያለን!

ስለ ጥሬ ክትፎ ከሆነ የምናወራው ብርንዶ ነው የሚባለው
ስለ ጥብስ ክትፎ ከሆነ ስልስ እንላለን
ስለ ቅቅል ክትፎ (ስጋው ከተቀቀለ በኋል ድቅቅ ተደርጎ ይከተፋል ፣ ያ ትኩል ይባላል

ዝም ብሎ ክትፎ የሚባል ምግብ የለም :lol: ደደብ :lol: :lol: :lol:

Post Reply