የሊስትሮዎች ነገር ድንገተኛና ግብታዊ ለሚመስላችሁ አማሮች እስቲ ይህ አማራ ላይ እያደረጉት ያለው ሴራ የተደራጀ እና የታቀደ እንደሆነ ይህንን እዩና ተረዱ
Posted: 25 Mar 2026, 21:36
ወዳጄ ይማም ብሎ በአማራ ማልያ እስክንድር ድርጅት ውስጥ ገብቶ ሲያወናብድ የነበረው ጉራጌ ከእስክንድር መወገድ በኋላ በግልፅ የአማራ መሪዎችን ወያኔ እያለ ሲያብጠለጥል ጉራጌ እንደሆነ እና የብርሃኑ ነጋ ተላላኪ እንደሆነ ተደርሶበታል።
ሊስትሮዎች በተደራጀ ተንኮል የአማራ ትግል ላይ አሉባልታ በመንዛት ከብልፅግና ጋር ተጣምረው እየሰሩ እንደሆነ የትግላችን ደጋፊዎች ሊያጤኑት ይገባል።
ሊስትሮዎች በተደራጀ ተንኮል የአማራ ትግል ላይ አሉባልታ በመንዛት ከብልፅግና ጋር ተጣምረው እየሰሩ እንደሆነ የትግላችን ደጋፊዎች ሊያጤኑት ይገባል።