Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 7431
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ፋንዶ ፋንድያው አማራን ስንቴ ነው ነፃ የሚያውጣው አማራስ ከምንድነው ነፃ የሚወጣው?

Post by Odie » 25 Mar 2026, 13:53

አገው ምድር ላሊበላ ከ2x በላይ ነፃ አውጥቶአል

ኦሮሞ ምድር ወልድያን አምስት ጊዜ

ዴሴን ብዙ ተመኝቷት ባካፋን ተሳልሞ ሄዷል


ባህር ዳር ላይ ድግምቱ አልስራ አለ!

ፋንዶ እንደንትን ብቅ ጥልቅ ባለ ቁጥር ቆምጬ ያጉዋራል አንድ ነጠላ ዘፈን ይለቃል :lol:

የብቅ ጥልቁ ብዛት ደግሞ እንደዳያስፖራው ዶላር ውፍረት ነው!

Big dollar, big ብቅ then ጥልቅ :lol:

Dollar many times, ብቅ-ጥልቅ many times❗️

ወያኔ ተግተልትሎ ደብረ ብርሃን ደርሶ የሆነው የቅርብግጊዜ ትዝታ ነው!


ፋንዶም እንደበቆሎ እሽት ጥብስ ለማድረግ ድሮኗ ጎፈሬያሙ ሜዳ እስቲወጣ ነው እየጠበቀችው ያለው :lol:

ቆምጬ hold your emotions. It is not going to be that easy. :lol: :lol:

ቆምጬ ምን የተለየ ነፃነት ያስፈልገዋል?

-እየጨፈረ እያጉዋራ ነው! የቀደስ ታቦት እያወጣ ነው!

-የጎደለው ቢኖር መዝረፍና ሞታ አንበሳ fairytale ነው!
ለዚህ ተብሎ ደን ይገባል?????Just asking!


Odie
Member+
Posts: 7431
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ፋንዶ ፋንድያው አማራን ስንቴ ነው ነፃ የሚያውጣው አማራስ ከምንድነው ነፃ የሚወጣው?

Post by Odie » 26 Mar 2026, 07:26

እንደ ጅንጀሮ መንጋ የማይነጠለው አማ-አራም ምን ነፃነት ያስፈልገዋል?




Post Reply