Page 1 of 1

የአዲስ አበባ ብሎም የኢትዮጵያ ሕዝብ ተርቦዋል

Posted: 23 Mar 2026, 15:34
by DefendTheTruth
የሻቢያ ትርክት! እስኪ የተራበ ሕዝብ እንዴት አድርጎ ነዉ እንደነዚህ ቦታዎች ገብቶ የምዝናነዉ፡ እንኳን በአፍሪካ በኢሮፕም ይህ በቀላሉ የምደረስበት መዝናኛ አይደለም!

የሻቦ ሟርት መና ሆኖ ቀርቶዋል!

እኔን በግሌ የምቆጨኝ ነገር ብኖር፣ የእኔም ከተማ እንደዚህ አለማማሯ ነው፣ ፖዘቲቭ ቅናት ማለት ነዉ። አዲስ አበባ ማማሮዋ ያስደስተኛል፣ የኔም ከተማ እንዲህ ሆና ብትታይ ይበልጥ ያስደስተኝ ነበር።


Re: የአዲስ አበባ ብሎም የኢትዮጵያ ሕዝብ ተርቦዋል

Posted: 23 Mar 2026, 16:40
by sesame
90% of Addis Ababa is as sheety as the picture below shows. The Potemkin Party has siphoned billions of birr to build ridiculous and ugly corridors. But they cannot hide the primitive side of the city. What is odd that people who should be smart enough to recognize the scam are falling for it.


Re: የአዲስ አበባ ብሎም የኢትዮጵያ ሕዝብ ተርቦዋል

Posted: 23 Mar 2026, 17:10
by fasil1235

Re: የአዲስ አበባ ብሎም የኢትዮጵያ ሕዝብ ተርቦዋል

Posted: 23 Mar 2026, 18:27
by sesame