Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42723
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ በአለም ካሉ አገሮች ሁሉ ልዩ ውድ አገር ነች!

Post by Horus » 22 Mar 2026, 23:26

(1) ኢትዮጵያ የ8 ቢሊዮኖቹ የሰው ልጆች ሁሉ መጀመሪያ እናት ናት!


(2) ኢትዮጵያ የእውነተኛው ክርስትናና እስልምና እምነቶች አገር ብቻ ሳሆን 50 ሚሊዮን ክርስቲያንና 50 ሚሊዮን ኢስላም ለዘላለም በፍቅር የኖረባትና የሚኖርባት ብቸኛ አገር ነች!


(3) ክርስቲያኑ ለገና ይህ ያደርጋል! ያእላፋት ዝማሬ!


(4) ክርስቲያኑ በጥምቀት ይህን ያረጋል!

(5) ሙስሊሙ በኢድ አል ፈጥር ይህን ያደርጋል!

(6) ሴቶቹ ይህ ያደርጋሉ!

(7) ሯጩ ይህን ያደርጋል!