The picture shows a false prophet and his body guards!
Finfinne Press
ኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነት እንደሌላት ፣ የሰዎች እገታ በየአስር ሜትሩ እንደሆነ ፣ ማንም ከመሬት ተነስቶ እር ምጃ ሊወስድ እንደሚችል ፣ በአጠቃላይ አስፈሪ ሁኔታ ላይ እንዳለን ... ይህ #ነብይ በአንድ ብርጌድ የመከላከያ ሰራዊት ታጅቦ ለአለም አሳይቷል። መደነቅ አለበት
ሰላምን ፣ እርቅን ፣ ፍቅርን የሚሰብኩ #ነብያቶች ለህይወታቸው ሰግተው ፣ ለእርምጃቸው ተጠንቅቀው ፣ ለነብሳቸው ተጨንቀው በወታደር ሲከበቡ ሲታይ ... ሌላው ተራ ህዝብ ያለበትን ችግር መገመት ቀላል ነው።
ለዚህም ነው ይህ #ነብይ ነኝ ባይ የኢትዮጵያ ችግር በመከላከያ ቋንቋ ለአለም አሳይቷል የሚባለው
