የክስታኔ ቀንዣዠ
ነህማ እንርገጥ!
የቃል ትርጉም፡
የክስታኔ ልጃገረዶች
ኑ እንጨፍር!
ወርግጥ = ጭፈራ
በጉራጌኛ ግስ ተባዕታይና እንስታይ አለው ። ማለትም ለወንድ የወንድ ግስ አለው ፣ ለሴት የሴት ግስ አለው ፣ ልክ እንደ ፈርንሳይኛ ማለት ነው
ለምሳሌ ከላይ 'ነህማ ' ትንተና እንደ ሚከተለው ነው፡
ነሽ = ነይ ፣ ለነጠላ ሴት
ነኧ = ና ፣ ለነጠላ ወንድ
ነህማ = ኑ ፣ ለብዝሃ ሴቶች
ነህም = ኑ ፣ ለብዝሃ ወንዶች
ይህው እንደ ሚታየው አማርኛ ለብዙ ወንዶችም ሴቶችም 'ኑ ' ነው የሚለው!
https://www.youtube.com/shorts/oDV7p-ULqe0