Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ- በትግራይ እና በአማራ ህዝብ መካከል ያለ የጀርመን ግንብ። ወያኔ ታደሰ ወረዴ ከአማራ ጋር ለትውልደ ትውልድ ጋር እንዋጋለን ለወልቃይ፤ጠገደ እና ራያ እያለ ነው።

Post by Abere » 20 Mar 2026, 15:27

ወያኔ- በትግራይ እና በአማራ ህዝብ መካከል ያለ የጀርመን ግንብ። ይህ ግንብ እስካልፈረሰ ድረስ የትግራይ ስቃይ የአማራ ጦርነት አይቆምም። ወያኔ ታደሰ ወረዴ ከአማራ ጋር ለትውልደ ትውልድ ጋር እንዋጋለን ለወልቃይ፤ጠገደ እና ራያ እያለ ነው።ምን ዓይነት ፋኖ ምን ዓይነት አማራ ከሸለመጥማጥ ወያኔ ጋር እንደሚቆም እናያለን። ወያኔ ጥላቴ የሚለው አማራን እንጅ የአለም መሳቂያ ያደረገውን ኦነግ-ኦሮሙማ አይደለም። አማራ የፈዘዘ እንደሆነ ሸለመጥማጥ እባብ ወያኔን ያዝላል።
ታደሰ ወረደ ማወቅ የሚገባው በእብሪት የመጣ ወያኔን ለመዋጋት የተዘጋጀ ትውልድ መኖሩን ነው።


Post Reply