Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 7429
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ቆምጬ ቆማጣው ድሮን ተኮስኩ❗️ቆምምጬ 50% ጉራ 50% እንጀራ❗️

Post by Odie » 19 Mar 2026, 08:13

ባለፈ ስሞን ምሳይል experiment አረግሁ አለ ጉዋሮ ሆኖ ምንትሲ እየተኮስ!

አሁን ደግሞ ድሮን ተኮስክ አለች አሉ ለቆቅ መያዣ ይሁን የጠፉ ፋኖ ሽፍቶች ማሽሻ ካሜራ ይሁን አቡዬ ነው የሚያውቁት :lol: :lol:
ያው ቆማጣ ቆምጬ ሂሳብ አይገባው አይደል? የድሮን ዋጋ ስንት እንደሆነ ኬት እንደሚመጣ ማን እንደሚተኩስው በምን ላይ እንደሚተኮስ በድግምት ይሁን በእውቀት ይተኮስ አቡኤ ነው የሚያውቁት :lol: :lol:

የቆምጬ ሚሳይል ማን እህል ማሳ ላይ እንደወደቀ በዛው ያርግ አልገለፁም👇👇👇ደግሞ የቆምጬ መከረኛ ባንድራ በጥንቆላ የተበተበች የማትገባበት የለም!! ወጥና ሽንት ውስጥ ብቻ ነው የቀረችው!



የሽፍታ ዘመነ ካሴ ቆቆች :lol: :lol:




Post Reply