የጉራጌ ብሄር እትራተጂያዊ ራስ ገዝነትና ቻይነት የግንኙነት መርሆዎች
Posted: 18 Mar 2026, 15:46
የጉራጌ ብሄር እትራተጂያዊ ራስ ገዝነትና ቻይነት የግንኙነት መርሆዎች፡
መርህ አንድ፡
የጉራጌ ብሄር ከሌሎች ብሄሮች ጋር የሚኖረው ማንኛውም አይነት ግንኙነት በጉራጌ ሕዝብ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ነው። የጉራጌ አላማ የጉራጌና ኢትዮጵያን ጥቅም መጠበቅና ማራመድ ነው።
መርህ ሁለት፡
በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ብሄሮች ውስጥ ማኛውም ጸረ ኢትዮጵያ ከሆነ ብሄር ጋር የጉራጌ ብሄር ምንም አይነት ወጃጅነት አይመሰረትም ፣ የኢትዮጵያ ጠላት ከሆነ ብሄር ጋር አይጋባም አይዛመድም። ኢትዮጵያ እንደ አገር ይህን ጠላቷ ከሆነ ብሄር ጋር ከተጣላች ጉራጌ ኢትዮጵያን ደግፎ ፣ ኢትዮጵያን ለመጠበቅ ያብራል።
መርህ ሶስት፡
ከ88ቱ ብሄሮች ውስጥ የጉራጌ ብሄር ወዳጅ የሆኑ አሉ ። እነዚህ ወዳጆቻችን ብሄሮች እነሱ ከሌሎች ብሄሮች ጋር ያሻቸውን ቢያደርጉ ፣ የፈለጉትን መስመር ቢከተሉ የራቸው መብት ስለሆነ ጉራጌ ጣልቃ አይገባም። የጉራጌ ፖሊሲ ከሚወዱት ብሄሮች ጋር ወጃም መሆን ነው። ከነዚህ ወዳጅ ብሄሮች ጋር የምናደርገው ጥረት በሁሉም ማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ብሄራዊ የጋራ ጥቅማችንና የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ማራመድና ማልማት ነው ።
መርህ አራት፡
ከ88ቱ ብሄሮች ውስጥ ከጉራጌ ብሄር ጋራ ወዳጅም ያልሆኑ ጠላትም ያልሆኑ ብዙ ብሄሮች አሉ። ከነዚህ ብሄሮች ጋራ ያለን ፖሊሲ ወዳጅም ጠላት አለመሆን ነው። እነዚህ ብሄሮች በራሳቸው ከሌሎች ብሄሮች ጋራ ያሻቸውን አይነት ዝምድናም ሆነ ጠብ ሊያደርጉ ይችላሉ፣ ያ የራሳቸው መብት ነው። ከነዚህ ብሄሮች ጋር የምናደረገው ጥረት ግንኙነታችንን ወዳጅ ካለመሆ ወደ ወዳጅነት ከፍ ማድረግ ነው።
መርህ አምስት፡
ከ88ቱ ብሄሮች ውስጥ ከጉራጌ ብሄር ጋራ ጠላት ያልሆኑ ፣ ጠበኛ ያልሆኑ ብዙ ብሄሮች አሉ። ከነዚህ ብሄሮች ጋር ጉራጌ የሚኖረው ግንኙነት ጠላት አለመሆን፣ ጠበኛ አለመሆን ነው። እነዚህ ብሄሮች በራሳቸው ከሌሎች ብሄሮች ጋር ያሻቸውን አይነት ዝምድናም ሆነ ጠብ ሊያደርጉ ይችላሉ። ያ የራሳቸው መብት ነው። ከነዚህ ብሄሮች ጋር የምናደርገው ጥረት ግንኙነታን ጠላት ካለመሆን ወደ መርህ አራት (ወዳጅ አለመሆን) ከፍ ማድረግ ነው።
መርህ ስድስት፡
ከ88ቱ ብሄሮች ውስጥ ከጉራጌ ብሄር ጋር ጠላት የሆኑ ፣ ጠበኛ የሆኑ ብሄሮች አሉ ፣ ሊኖሩ ይችላሉ። ከነዚህ ብሄሮች ጋራ ያለን ፖሊሲ ጠላት መሆን እና ይህን የጠበኛነት ግንኙነት ወደ መርህ አምስት (ጠላት ያለመሆን) እንዲለወጡ እርቅ መሻት ነው።
መርህ ሰባት፡
የጉራጌ ሴራ ኃይለ ቃል ፡ ነገር የባለቤቱ ነው!
ሆረስ ዐይነ ብርሃን ዘ አማውቴ