Page 1 of 1

ቆምጬ ስለሃይማኖቱ ስታነሳበት ለምን ይቃጠላል? ሃይማኖተኛ ሆኖ አይደለም❗️

Posted: 17 Mar 2026, 17:25
by Odie
1. የማጭበርበርያ መሳርያው ነው

2. ነጠላና ጥምጣም አርጎ ስለላ ማካሄጃው ነው

3. እንጀራ በውጡ ነው:: በበአል ምክንያት ድግስ ይበላል:: እንተንም ማህበር ከቶ ይበላል:: ቆምጮ ሆዳምና ድግስ ወዳድ ነው

4. ከሁሉም በላይ ስልጣን ማስጠበቂያው ego/pride መመገብያው ነው

5. መጠንቆያውም ነው

በዚህ አያበቃም ሁለመናው ተብትቦታል:: ቆምጬ ቅጥል በል!!