Page 1 of 1
እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው የሻቢያ ቅጥረኛ የፋሺስት ቡድን ያማራ ሕዝብ ድምጹን የመግለጽ የተፈጥሮ መብቱን ነፈገ!
Posted: 16 Mar 2026, 00:13
by Horus
ካህያ የዋለች ጊደር ፈስ ለምዳ ትገባለች ብለው ነበር አበው! ሻቢያ በ65 አመት ዘመኑ ድምጽ መስጠት ፣ መብት፣ የሰው ልጅ የማይገሰስ መብት የሚባሉት ጽንሰ ነገሮችን ፈጽሞ የማያውቀው የግብጽ ገረድ ሻቢያ (በግብጽም ድምጽ መስጠት የሚባል ነገር የለም) ጓደኛ ፍለጋ ያማራ ወጣት እንደ ፋሺስት ቡድን ተደራጅቶ በራሱ ሕዝብ ላይ የውርልጭላዎች አምባ ገነንነት ለመጫን እየቃዠ ይገኛል!! ፍጹም የሚገርም ነው! እናሳ የፋኖ ዉጊያ ከማን ጋር ነው? አማራ ድምጽ ባይሰጥና አሁን ያላው ያማራ ብልጽግ ና መግዛቱን ቢቀጥል አቢይ አህመድ ምን ላይ ነው የሚጎዳው? ሰገጥ መሃይሞች ፖለቲካ ውስጥ ሲገቡ የሚከሰተው ይህን ይመስላል!
Re: እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው የሻቢያ ቅጥረኛ የፋሺስት ቡድን ያማራ ሕዝብ ድምጹን የመግለጽ የተፈጥሮ መብቱን ነፈገ!
Posted: 16 Mar 2026, 01:16
by Misraq
Listro ooooooooooooooooo
ሲጠርግ አሳምሮሮሮ ሮሮሮሮሮሮሮሮሮ
Re: እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው የሻቢያ ቅጥረኛ የፋሺስት ቡድን ያማራ ሕዝብ ድምጹን የመግለጽ የተፈጥሮ መብቱን ነፈገ!
Posted: 16 Mar 2026, 05:11
by ethiopianunity
እንደዚህ ብለህ ስታወራ ኢትዮዽያ ውስጥ መሪ እንደሌለ ያሳያል። ብብትህ ስር ይዘህ የምትዞረው ፒፒ/አብይ የነፃውጮችን ህገመንግስት የያዘው ለሰምንት አመት በዘር መለያየት ስለሚያምንበት ነው።
Re: እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው የሻቢያ ቅጥረኛ የፋሺስት ቡድን ያማራ ሕዝብ ድምጹን የመግለጽ የተፈጥሮ መብቱን ነፈገ!
Posted: 16 Mar 2026, 07:51
by Right
F you. Dedeb Gurage. Parasite.