ሶማሌ ፣ ትግራይ ክልልን ጨምሮ ሌሎች ስምንት ክልሎች ፌደራል መንግስት ላይ ከጌዲዮን ጢሞንዮን ቤተሰብ በላይ ተወካይ የላቸውም
ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞኒዮስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር .. ባል
ዶ/ር ሃና አርአያስላሴ ፍትህ ሚኒስትር .. ሚስት
አቶ ዮዳሄ አርአያስላሴ የብሔራዊ መታወቂያ ዳይሬክተር .. ወንድም ..
የሚገርመው ይህ በከፍተኛ ስልጣን ደረጃ ነው። ወረድ ስትል በዳሬክተር ፣ በቢሮ ሀላፊ ማዕረጎች የአጎት ልጅ የአክስት ልጅ .. አማች ምናምን በሽ ነው
#አብይ ክልላዊ የፌደራል መንግስት አወቃቀርን አፍርሶ ቤተሰባዊ ፌደራሊዝም እየተገበረ ነው።


