Page 1 of 1

ኢራኖች የሚቀኑበት አስፈሪው ባህር ሃይላችን ምን እስኪሆን እየጠበቀ ነው?

Posted: 15 Mar 2026, 10:15
by Digital Weyane
:roll: :roll: :roll: :roll:


Re: ኢራኖች የሚቀኑበት አስፈሪው ባህር ሃይላችን ምን እስኪሆን እየጠበቀ ነው?

Posted: 15 Mar 2026, 11:39
by Digital Weyane
Horus እንደነገረኝ ከሆነ፣ ታላቁ ባለ ራዕዩ ፊልድ ማርሻላችን ብርሃኑ ጁላ ኤምሬትን ከኢራን ጥቃት ለመታደግ ማናቸውንም መሳሪያ እና አቅም ይዘው ወደ የሆርሙዝ ወሽመጥ እንዲዘምቱ ታዘዋል።

Re: ኢራኖች የሚቀኑበት አስፈሪው ባህር ሃይላችን ምን እስኪሆን እየጠበቀ ነው?

Posted: 15 Mar 2026, 20:45
by Digital Weyane
ተነሳ ተራመድ ክንድህን አበርታ ፤
ለሀገር ብልፅግና፣ ለኤምሬትስ መከታ ፤
ሀ ሁ – ኤምሬትስ ትቅደም! ፣ ሀ ሁ – ኤምሬትስ ትቅደም!

:roll: :roll: :roll:

Re: ኢራኖች የሚቀኑበት አስፈሪው ባህር ሃይላችን ምን እስኪሆን እየጠበቀ ነው?

Posted: 16 Mar 2026, 18:06
by Digital Weyane
አስፈሪውና ግዙፉ የባህር ሃይላችን የሆርሙዝ ወሽመጥን ለመክፈት ወደ ኢራን ሊዘምት ነው። :roll: :roll: