Page 1 of 1

Mekelle Residents flee as Tsmdo War Dooms

Posted: 14 Mar 2026, 19:36
by Noble Amhara

Re: Mekelle Residents flee as Tsmdo War Dooms

Posted: 14 Mar 2026, 19:47
by Horus
Noble Amhara wrote:
14 Mar 2026, 19:36
የትግሬም ሆነ የኤርትራ ችግር መፍትሄው በጣም ቀላል ነው። መለሰና ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጀርባ ኢትዮጵያን ለዘላለም እስር ቤት ይዘው ለግብጽ ተገዥ ለማድረግ የሰረቁትን አሰብ ለባለቤቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ መመለስ ብቻ ነው ። ይህ ሳሆን በሰላም እንኖራለን ካሉ የመጨረሻ ጂሎች ናቸው ። ኢትዮጵያ በቂ የጦር ኃይል ስታዘጋጅ ማንንም ሳታማክር አሰብን እንደ ምትመልስ ማወቅ አለባቸው። ትግሬ ከኢትዮጵያ ጋር ቢቆም ባይቆም የሚለውጠው ነገር የለም ። ከኢትዮጵያ ጋር ቢቆሙ ግ ን ለራሳቸው የሚበጃቸው ይመስለናል።

Re: Mekelle Residents flee as Tsmdo War Dooms

Posted: 16 Mar 2026, 00:55
by Noble Amhara
Horus wrote:
14 Mar 2026, 19:47
Noble Amhara wrote:
14 Mar 2026, 19:36
የትግሬም ሆነ የኤርትራ ችግር መፍትሄው በጣም ቀላል ነው። መለሰና ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጀርባ ኢትዮጵያን ለዘላለም እስር ቤት ይዘው ለግብጽ ተገዥ ለማድረግ የሰረቁትን አሰብ ለባለቤቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ መመለስ ብቻ ነው ። ይህ ሳሆን በሰላም እንኖራለን ካሉ የመጨረሻ ጂሎች ናቸው ። ኢትዮጵያ በቂ የጦር ኃይል ስታዘጋጅ ማንንም ሳታማክር አሰብን እንደ ምትመልስ ማወቅ አለባቸው። ትግሬ ከኢትዮጵያ ጋር ቢቆም ባይቆም የሚለውጠው ነገር የለም ። ከኢትዮጵያ ጋር ቢቆሙ ግ ን ለራሳቸው የሚበጃቸው ይመስለናል።
ትክክል

Re: Mekelle Residents flee as Tsmdo War Dooms

Posted: 16 Mar 2026, 05:05
by ethiopianunity
Horus wrote:
14 Mar 2026, 19:47
Noble Amhara wrote:
14 Mar 2026, 19:36
የትግሬም ሆነ የኤርትራ ችግር መፍትሄው በጣም ቀላል ነው። መለሰና ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጀርባ ኢትዮጵያን ለዘላለም እስር ቤት ይዘው ለግብጽ ተገዥ ለማድረግ የሰረቁትን አሰብ ለባለቤቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ መመለስ ብቻ ነው ። ይህ ሳሆን በሰላም እንኖራለን ካሉ የመጨረሻ ጂሎች ናቸው ። ኢትዮጵያ በቂ የጦር ኃይል ስታዘጋጅ ማንንም ሳታማክር አሰብን እንደ ምትመልስ ማወቅ አለባቸው። ትግሬ ከኢትዮጵያ ጋር ቢቆም ባይቆም የሚለውጠው ነገር የለም ። ከኢትዮጵያ ጋር ቢቆሙ ግ ን ለራሳቸው የሚበጃቸው ይመስለናል።
ብዙ ጊዜ አሁን አመት ሆነው አሰብን እናስመልሳለን ብለህ ስትፎክር። ያንተ ጌታ ችግሩ አኤሚሬትስን ከዚህ ኢራን ጥቃት እንዴት ላድነው ነው። ደካማ መሪ ሀያላን ከሆኑ አገራት የእውነት ከሆኑ የ ኢትዮዽያ ወዳጅ በስተቀር፣ ለገንዘብ ብለህ ዝቅ ብለህ ከሚያሰፈልገው ከዲፕሎማሲ በላይ የቤት ውስጥ ወዳጅ አትሆንም። ምክንያቱም ከልክ በላይ መወዳጀት መዘ ዝ ያመጣል። የአኤሚራት ምክር ለአብይ ኢትዮዸ‍ያን እንደኛ ዱባይ ባቢሎን እንድትመስል አንፀባርቃት ብሎ ነው። ለዚህም ነው ህዋሀትና ሻብያ ባዘጋጁለት ወጥመድ ኢምራት ጋር እንዲወዳጁ ያደረጉት የህዝብን መኖርያ አፈራርሰው ህዝብ እንዲለያይ። ኡኢሚሬትስ ዝና ዘላቂነት በአኢራን ድብደባ አሳየን። ባቢሎን ይወድቃል!!!