የኢትዮጵያ ህዳሴ ወይም የሁለተኛዉ ሬይነሳንስ መሠረት ቃልቻ ወይም ቃሉ እንጂ እየሱስ ወይም ነብዩ መሓመድ ኣይዴሉም
Posted: 14 Mar 2026, 16:21
ይህ መልሼ መላልሼ የማቀነቅነዉ ሀሳብ በጣም ጥልቅ ነዉ። ሀሳቡ ለገባቸዉ ማለት ነዉ።
የተናቀዉ የኢትዮጵያ ቃልቻ ወይም ቃሉ ታሪክ በዐለም ደረጃ ቀዳሚ እንደነበረ ታሪክ ፍንትዉ ኣድርጎታል።
ይህን ታሪክ ፍንትዉ ያደረገዉን ያስተዋሉ ሰዎች መጀመርያ ላይ እንደ ወፍ ዘራሾች ይወለዱ እና የታሪኩ ህዳሴ ማለት ይጀምራሉ።
የተገነዘቡት ጥንታዊ እና ጥልቅ የታሪክ ዕዉነት በየግዜዉ እየተስፋፋ የህዳሴ ወይም የሬይነሳንስ ሰዎች ይሆናሉ።
ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ ያለዉ የኢትዮጵያ ሎሬት የዚህ ዐይነት ወፍ ዘራሽ ሰዎች ነዉ።
ለዚህ ዐይነት ወፍ ዘራሽ ኢትዮጵያዊያን ተደራጅቶ ዉዳሴ ማለት እና ሳያደራጁ ዌድሴ ማለት መሠረታቸዉ ኣንድ የሆነ ነዉ።
ቃልቻ ዉዳሴ ካለ እና ቃሉ ዌድሴ ካለ ጽንሰ ሀሳቡ ጥንታዊ ነዉ ማለት ይቻላል።
ለዚህ ጥንታዊ ጽንሰ ሀሳብ ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ የተባለ ታሪኩ የታወቀ፣ ከስደት በፊት ታላቅ ፈረዖ አክናተን የነበረ፣ ከስደት በኋላ ፕሮፌት ሙሴ ወይም ነብዩ ሙሳ የተባለ፣ አስርቱ ትዕዛዛቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ታቦት ላይ የተጻፉ ሰዉ ነዉ።
ይህን ጥንታዊ እና ጥልቅ ታሪክ መገንዘብ በቀላሉ እንደማይገኝ ኣዉቃለሁ። እንዴት እንደደረስኩበት ስለማዉቅ ነዉ። መለኮታዊ ስምሪት ያለበት ከሆነ ኣላዉቅም።
ይህን ሁሉ ለተገነዘበ ኢትዮጵያዊ ስለ ኢትዮጵያ ህዳሴ ወይም ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ ብሎ ስለ አዲስ ኪዳን መስበክ ቅሌት ነዉ።
ብሉይ ኪዳን እንደ ታረመዉ አዲስ ኪዳንም መታረም ይችላል። ምናልባትም መለኮታዊ ዕርማት እያገኘ ነዉ።
ይህን መገንዘብ ያልቻለ ወይም የማይችል ኢትዮጵያዊ ምንድነዉ?