Page 1 of 1
ያለ ምንም ደም ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም!
Posted: 14 Mar 2026, 10:42
by Selam/
Re: ያለ ምንም ደም ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም!
Posted: 14 Mar 2026, 12:01
by sesame
የደርግ መሃያይሞች ኢትዮጵያ ትቅደም ወደ ኢትዮጵያ ትውደም ቀየሩት ! A million Ethiopians died in the Red Terror. But what is new. Ethiopia has been like that for centuries. Tedros killed millions. Minilik killed millions. The midget Hailesellasie did the same. Mengistu just did what his fathers and grandfatherd did. And now even the she-male Abiy is killing millions! If itsn't disease and hunger that kills millions it is cruel leaders who have no qualms about burning their lands!
In retrospect, doesn't it seem tragically sad that a little person like Mengitstu could come to power in Ethiopia to wreck inestimable havoc!
Re: ያለ ምንም ደም ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም!
Posted: 14 Mar 2026, 12:29
by Fiyameta
Re: ያለ ምንም ደም ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም!
Posted: 14 Mar 2026, 14:58
by Selam/
የሻዕቢያ ካድሬዎች እንደገና እንደ ዝንቦች ውር ውር ማለት ጀመራችሁ።
በየእስር ቤቱ ሲጥ የሚደረገውን፣ በየበረሃው የሚቀልጠውን፣ በአሳነባሪ የሚሰለቀጠውን፣ የሳልባጅ ቦንዳ የሚሸከመውን ኤርትራዊስ ማን ይቁጠርላችሁ? በደርግ ዘመን 5 ሚሊዮን የነበረው ቁጥራችሁ መንምኖ አሁን 2 ሚሊዮን ሲሆን ፣ ማህፀኗ ለምለም የሆነችው ኢትዮጵያ ጨካኞች ልጆቿን በየጊዜው ቢበሉባትም ፣ የትውልድ እጥረት የለባትም።
