Page 1 of 1
ህምምምም?
Posted: 13 Mar 2026, 21:44
by Odie
Re: ህምምምም?
Posted: 13 Mar 2026, 22:45
by Horus
Odie wrote: ↑13 Mar 2026, 21:44
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ማለት ነው ። በኢትዮጵያ ብቸኛው የሲኒማቶግራፊ ሊቅና እጅግ ብዙ የተደነቁ ፊልሞችን ለምሳሌ ሳንኮፋ ጭምር የሰራ ግዙፍ ምሁር ነው! የጎንደሬ ባላባት ልጅ ግን ይህን መሰል ግሩም አመለካከት ያለው ሰው ነው
Re: ህምምምም?
Posted: 13 Mar 2026, 23:12
by Odie
Horus wrote: ↑13 Mar 2026, 22:45
Odie wrote: ↑13 Mar 2026, 21:44
ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ማለት ነው ። በኢትዮጵያ ብቸኛው የሲኒማቶግራፊ ሊቅና እጅግ ብዙ የተደነቁ ፊልሞችን ለምሳሌ ሳንኮፋ ጭምር የሰራ ግዙፍ ምሁር ነው! የጎንደሬ ባላባት ልጅ ግን ይህን መሰል ግሩም አመለካከት ያለው ሰው ነው
I heard about him a lot but did not know he is gondere.
But what he said has struck me and did not expect from so called Amhara mouth who inflate themselves as sole providers and denier of Ethiopian identity