Page 1 of 1

ጉራጌ ብር ነመደምታ!

Posted: 13 Mar 2026, 21:39
by Odie
ሆረስ ምን ያህል ትስማታለህ?
ጎማረ ወይ ጌቶ accent ነው የሚመስለኝ

ዳማ ቸሃ ካወቀ የዚች ቀልድ ይገባዋል::

I think በበቂ ሁኔታ የስማሁዋት ይመስለኛል!

ንግግሯም ጣፍጦኛል:: ከጉራጌ መሃል ከወጣሁ ረጅም ጊዜዬ ስለሆነኝ ይሆናል!!

Re: ጉራጌ ብር ነመደምታ!

Posted: 13 Mar 2026, 21:49
by Odie

Re: ጉራጌ ብር ነመደምታ!

Posted: 13 Mar 2026, 21:58
by Odie
ጉራጌ ታዊቂ ስው ሲሞት የክብር ለቅሶ(የብርጯማኸ)

እሳቸው አርፈው ነው:

Re: ጉራጌ ብር ነመደምታ!

Posted: 13 Mar 2026, 22:25
by Horus
Odie wrote:
13 Mar 2026, 21:39
ሆረስ ምን ያህል ትስማታለህ?
ጎማረ ወይ ጌቶ accent ነው የሚመስለኝ

ዳማ ቸሃ ካወቀ የዚች ቀልድ ይገባዋል::

I think በበቂ ሁኔታ የስማሁዋት ይመስለኛል!

ንግግሯም ጣፍጦኛል:: ከጉራጌ መሃል ከወጣሁ ረጅም ጊዜዬ ስለሆነኝ ይሆናል!!

በጣም ደስ ትላልቸ! እኛ ልጆች ሆነን የጉራጌ ድንጥ የሚባል ራዲዮ ጣቢያ ፈጥረን በራሳችን ላይ እንቀልድ ነበር! በራሱ ላይ የሚቀልድ ሕዝብ ልበ ሙሉና በራሱ የሚተማመን ሕዝብ ነው ። በዚህ የጉራጌኛ ዲያሌክት ውስጥ ቁልፍ ቁልፍ የሚባሉት ቃላት ሁሉ ከክስታኔኛ አንድ ናቸው ፣ የቀሩት 'ነ ' የምንለው ልጅቷ "ረ" ትለዋለች ። ይህ አንዱ መሰረታዊ ሳውንድ ሺፍት የምንለው ነው።

እኔ በዚህ ማህበረሰብ ውስጥ 1 ወር ብኖር 100% መስማት ሳይሆን ልናገረው እችላላሁ።
ጥቂት ምሳሌዎች
ድረ = ድረ /ዘንድረ (ድሮ)
ጫረ = ጫነ
ኧሪሳ = ኧሪሳ (እሬሳ)
ጠየቀ ያለችው አማርኛ ነው ። ማለት የነበረባት ሻረ፣ ሻረም (እኛ ሻለ ፣ ተሻለ እንለዋለን። መጠየቅ ወሻል ይባላል
ተምካከርም (ተመካክሮ) አማርኛ ነው ። የኛ ቃል ተውጋገተም ፣ ውግግት = ምክክር ። ወግ ፣ ሙግት የሚባለው ቃል ዘር ነው
አንቅፍ = አንቅፍ (ማቀፍ)
እርባት = እርባት (እራት)
በራም = በላም (በልቶ)
አወና = አወና (አስቀመጠ)፣ ቶና = ተቀመጥ ። ለምሳሌ ቡና አቦል ፣ ኧረጃ/በረካ እና ቶና ሲባል ቶና የመጨረሻው መደበሪያ ማለት ነው ! ቃሉ ጉራጌኛ ነው! አንድም አማራ ቶና ምን ማለት ነው ብትለው አያውቀውም
በር = በል
ሰጨ = ሰጨ (ጠጣ)
የክላለት = ወክላለት (መዘጋጀት ፣ ማዘጋጀት)
ቲሰሊ = ቲሰሊ (መድረስ) ፣ ወስላ መድረስ ማለት ነው ። ተማሪጌ ሰላም ት/ቤት ደርሷል ማለት ነው
ዪፍት = ዪፍት (በፊት)
ካቸ ፣ በዛካቸው (ከዚያ በኋላ)
አተረም = አደረም (አድሮ)
እያለች ትቀጥላልች

ስለዚህ የጉራጌ ቋንቋዎች አንድ ናቸው። ትልቁ ችግር ያለው አንድም ጉራጌ የራሱን ዲያሌክ በደምብ ስለማያውቅ ሌላው ሊሰማ አይችልም

Re: ጉራጌ ብር ነመደምታ!

Posted: 13 Mar 2026, 22:40
by Misraq
ሊስትሮዎች በእኛ ቋንቋ እንደምትግባቡ እናውቃለን፡፡ እንደ አሜባ የተበጣጠሰ ቋንቋችሁ አያግባባችሁም። :P

Re: ጉራጌ ብር ነመደምታ!

Posted: 13 Mar 2026, 22:50
by Odie
Misraq wrote:
13 Mar 2026, 22:40
ሊስትሮዎች በእኛ ቋንቋ እንደምትግባቡ እናውቃለን፡፡ እንደ አሜባ የተበጣጠሰ ቋንቋችሁ አያግባባችሁም። :P
እንደ እርጎ ዝንብ ተፍ አትበል! ይሄ ላንተ አይሆንም
🫏
በሌላ ርእስ እንገናኝ🤥🤥

ቆምጬ መጥቶ መርዞት ነው እንጂ ጉራጊኛ ኮለል ያለ ቋንቋ ነው!
እንደ ጋፋት ሳታጠፉት ተርፏል and reviving!

If you were a good Ethiopian in an inclusive way you should have been happy. Unfortunately evil is in the blood and you only worship yourself ቆምጬ ስታይል🤣

Congratulation: Until I went to school, I never spoke or understood የወፍ ቋንቋ amharic. I only did guragigna. Now I got so amharnized I prefer to speak Amharic. If I do guragigna, it is adulterated with the Agew creo Amharic almost 50:50! Karma is a bitcha; going back to my root after your misbehavior and I love it🤣 My allegiance is ofcourse…

Re: ጉራጌ ብር ነመደምታ!

Posted: 13 Mar 2026, 22:55
by Odie
Horus wrote:
13 Mar 2026, 22:25
Odie wrote:
13 Mar 2026, 21:39
ሆረስ ምን ያህል ትስማታለህ?
ጎማረ ወይ ጌቶ accent ነው የሚመስለኝ

ዳማ ቸሃ ካወቀ የዚች ቀልድ ይገባዋል::

I think በበቂ ሁኔታ የስማሁዋት ይመስለኛል!

ንግግሯም ጣፍጦኛል:: ከጉራጌ መሃል ከወጣሁ ረጅም ጊዜዬ ስለሆነኝ ይሆናል!!

በጣም ደስ ትላልቸ! እኛ ልጆች ሆነን የጉራጌ ድንጥ የሚባል ራዲዮ ጣቢያ ፈጥረን በራሳችን ላይ እንቀልድ ነበር! በራሱ ላይ የሚቀልድ ሕዝብ ልበ ሙሉና በራሱ የሚተማመን ሕዝብ ነው ። በዚህ የጉራጌኛ ዲያሌክት ውስጥ ቁልፍ ቁልፍ የሚባሉት ቃላት ሁሉ ከክስታኔኛ አንድ ናቸው ፣ የቀሩት 'ነ ' የምንለው ልጅቷ "ረ" ትለዋለች ። ይህ አንዱ መሰረታዊ ሳውንድ ሺፍት የምንለው ነው።

እኔ በዚህ ማህበረሰብ ውስጥ 1 ወር ብኖር 100% መስማት ሳይሆን ልናገረው እችላላሁ።
ጥቂት ምሳሌዎች
ድረ = ድረ /ዘንድረ (ድሮ)
ጫረ = ጫነ
ኧሪሳ = ኧሪሳ (እሬሳ)
ጠየቀ ያለችው አማርኛ ነው ። ማለት የነበረባት ሻረ፣ ሻረም (እኛ ሻለ ፣ ተሻለ እንለዋለን። መጠየቅ ወሻል ይባላል
ተምካከርም (ተመካክሮ) አማርኛ ነው ። የኛ ቃል ተውጋገተም ፣ ውግግት = ምክክር ። ወግ ፣ ሙግት የሚባለው ቃል ዘር ነው
አንቅፍ = አንቅፍ (ማቀፍ)
እርባት = እርባት (እራት)
በራም = በላም (በልቶ)
አወና = አወና (አስቀመጠ)፣ ቶና = ተቀመጥ ። ለምሳሌ ቡና አቦል ፣ ኧረጃ/በረካ እና ቶና ሲባል ቶና የመጨረሻው መደበሪያ ማለት ነው ! ቃሉ ጉራጌኛ ነው! አንድም አማራ ቶና ምን ማለት ነው ብትለው አያውቀውም
በር = በል
ሰጨ = ሰጨ (ጠጣ)
የክላለት = ወክላለት (መዘጋጀት ፣ ማዘጋጀት)
ቲሰሊ = ቲሰሊ (መድረስ) ፣ ወስላ መድረስ ማለት ነው ። ተማሪጌ ሰላም ት/ቤት ደርሷል ማለት ነው
ዪፍት = ዪፍት (በፊት)
ካቸ ፣ በዛካቸው (ከዚያ በኋላ)
አተረም = አደረም (አድሮ)
እያለች ትቀጥላልች

ስለዚህ የጉራጌ ቋንቋዎች አንድ ናቸው። ትልቁ ችግር ያለው አንድም ጉራጌ የራሱን ዲያሌክ በደምብ ስለማያውቅ ሌላው ሊሰማ አይችልም
I think may be because you are good in ቃላት በማራባት plus understanding 7-bet, your analysis is absolutely correct.

Re: ጉራጌ ብር ነመደምታ!

Posted: 14 Mar 2026, 13:43
by Dama
Whorus wrote
በጣም ደስ ትላልቸ! እኛ ልጆች ሆነን የጉራጌ ድንጥ የሚባል ራዲዮ ጣቢያ ፈጥረን በራሳችን ላይ እንቀልድ ነበር! በራሱ ላይ የሚቀልድ ሕዝብ ልበ ሙሉና በራሱ የሚተማመን ሕዝብ ነው ።
No thanks because it's an endorsement of an enemy's pastime. We lost innocent lives perhaps in millions, properties, lands and history and language. Most of all Gurage's indepnedence.To an enemy we owed nothing.
Betrayal of Gurage and joining the enemy in its prejudices is a No No.

Re: ጉራጌ ብር ነመደምታ!

Posted: 14 Mar 2026, 13:50
by Dama
Odie wrote:
13 Mar 2026, 21:39
ሆረስ ምን ያህል ትስማታለህ?
ጎማረ ወይ ጌቶ accent ነው የሚመስለኝ

ዳማ ቸሃ ካወቀ የዚች ቀልድ ይገባዋል::

I think በበቂ ሁኔታ የስማሁዋት ይመስለኛል!

ንግግሯም ጣፍጦኛል:: ከጉራጌ መሃል ከወጣሁ ረጅም ጊዜዬ ስለሆነኝ ይሆናል!!

No worries, I will keep proving to you I speak Chaha. Just ask. Or just drop Pente and be a Muslim you would minimize your forgetfulness.

Re: ጉራጌ ብር ነመደምታ!

Posted: 14 Mar 2026, 15:05
by Odie
Dama wrote:
Yesterday, 13:50
Odie wrote:
13 Mar 2026, 21:39
ሆረስ ምን ያህል ትስማታለህ?
ጎማረ ወይ ጌቶ accent ነው የሚመስለኝ

ዳማ ቸሃ ካወቀ የዚች ቀልድ ይገባዋል::

I think በበቂ ሁኔታ የስማሁዋት ይመስለኛል!

ንግግሯም ጣፍጦኛል:: ከጉራጌ መሃል ከወጣሁ ረጅም ጊዜዬ ስለሆነኝ ይሆናል!!

No worries, I will keep proving to you I speak Chaha. Just ask. Or just drop Pente and be a Muslim you would minimize your forgetfulness.
It was not a challenge for you. I was curious to find out which accent it was. I would have known if it was Inor.
Geta, Gomare, Cheha have accent similarities. Eza may be close. Moher I can’t say about their accent as I did not have a friend. Was curious to find out if she has cheha accent!
Nothing serious🤣

Re: ጉራጌ ብር ነመደምታ!

Posted: 14 Mar 2026, 15:33
by Horus
ለምሳሌ Jeforo Dynasty የለጠፈቸው የጌቶ ኣበው ጨዋታ አርእስት የሚከተለው ነው።

የገን ባሪቅ የጌቶ አባንዳ ጫወደ ሰምዮ እንዴ (ጌቶኛ)
ያገር ባሊቅ የጌቶ አቢ ጮታ ስመም እችህ (ክስታኔኛ)
የአገር ሽማግሌ የጌቶ አባቶች ጨዋታ ስሙ እስቲ (አማርኛ)

ባሊቅ ፣ ባሪቅ በጣም ትልቅ ቃል ነው። በጣም ተራ ትርጉሙ የእድሜ ታላቅ ሰው፣ ወንድም ፣ እህት ማለት ሲሆን ..

ያገር ባሊቅ ማለት ያገር መሪ ኤልደር ፣ ጉርዝ፣ ዳኛ ፣ ዋይዝ፣ አዋቂ ማለት ነው። በጣም የተከበረ ማዕራግ ነው

ልጅ አንድ ባሊቅ የተናገረውን መቃወም አይችልም ክልክል ነው። ስድና መረን መሆን ነው።

ለምሳሌ የጆካም ሆነ የጎርደና ሴራ አባቶች (ዳኞች) ያገር ባሊቅ ይባላሉ ።

ሲሞቱ የጀግና ለቅሶ ፈረስ ጃኖ ለብሶ ፣ ብረት ወዶ ሲለቀስላቸው " ያገር ባሊቅ ፣ ያገር አቢ ፣ ያገር ባሊቅ ያገር ጌታ " እየተባለ ነው የሚለቀሳላቸው!

Re: ጉራጌ ብር ነመደምታ!

Posted: 14 Mar 2026, 17:18
by Odie
Horus wrote:
Yesterday, 15:33

True!
ጀፎረ is the same inInor which is the amazing space left between right and left lines of houses.
ባሊቅ ==ባሪቅ same: ባሪቅ or ባሊቅ has more respectful tone than ችጉርዝ==ጉስ; for example; ኧወዲያ ጉትዝ and ኧዘየ ጉርዝ are ስድብ if you behave like old person while young to a man and woman respectively.

I can understand her 100% but I would not be able to speak to her back with the same accent 100% as inor accent has some difference.

Re: ጉራጌ ብር ነመደምታ!

Posted: 14 Mar 2026, 19:34
by Horus
Odie wrote:
Yesterday, 17:18

አው ጉርዝ አሮጌ ማለት ሲሆን ለወንድም ለሴት ሽሜና አሮጊት ያለን ቃል ጉርዝ ነው ። የዚህ ቃል ኢቲሞሎጂ እስከ ዛሬ ላገኘው አልቻልኩም ። በትንታዊ ግብጽ የጸሃይ አምላክ ቄሶች ጉሩ ይባሉ ነበር። በሂንዱ ቋንቋም ጉሩ ተመሳሳይ ትርጉም አለው። ጉርዝ በጉራጌኛ ያረጀ ልብስም፣ እቃም የገረዘ ነው የሚባለው። ዝም ብሎ ኦልድ ማለት ነው። ነገር ግን ሽማግሎች ለማንኝስውም ነገር ሽምግልና ሲቀመጡ ግርዝና (ሽምግልና) እንለዋለን ። ስለዚህ አጠቃቀሙ ቅይጥ ነው። በመሰረቱ ግርዝና ከ3 ወይም አራት በላይ ጉርዛዘ አይቀመጡም ። ጉዳዩ ከበድ ካለ ቁጥራቸው የሚበዛ ይመስለኛ ። ዪጆካና ጎርደና ጉባኤ ግርዝና (ሽምግልና) አይባልም ። የዛሬውን አላውቅም ። ውግግት (ምክክር) ፣ ውግት (ሙግት) ፣ ሰነቻ (የደምብ ውሳሴ መወሰኛ) እያለ እንደ ጉዳዩ የጉባኤው ስም ይለይ ነበር። ጉርዳ (7ቤት) ፣ ጉርደኛ /ጎርደና (ምስራቅ) ኮንግሬስ ፣ አሴምብሊ ወይም ያገር ጉባኤ ማለት ነው። ለምሳሌ ሱፕሪም ኮርት እንደ ማለት ነው ። በሶዶ ቁም በጎርደና አምላክ ከተባለ አንድ ሰው መቆም አለበት ፣ በሕግ አምላክ እንደ ማለት ነው። ስለዚህ ሕግ እራሱ ሴራ ብለን ብንጠራውም ሴራው የሚወሰንበት ዪጆካ ጉርዳና ጎርደናም ልክ እንደ ሕጉ ይከበራሉ ።