Page 1 of 1
Solomon Bogale Speaks Up Against ICE Allegations
Posted: 12 Mar 2026, 17:54
by OBANG
Re: Solomon Bogale Speaks Up Against ICE Allegations
Posted: 12 Mar 2026, 18:14
by Thomas H
EVIDENCE # 1
Please wait, video is loading...
Re: Solomon Bogale Speaks Up Against ICE Allegations
Posted: 12 Mar 2026, 21:07
by Thomas H
EVIDENCE # 2 ግፋ በለው

Re: Solomon Bogale Speaks Up Against ICE Allegations
Posted: 12 Mar 2026, 22:35
by Misraq
ሰለሞን ጀግና ነው። ሰይፍ ይዘህ ስትመጣ ስይፍ ይዞ ወጣ። አማራን አጠፋለሁ ስትል እጁን አጣምሮ ያልተመለከተ አንበሳ ነው። መስዋዕትነት በሕይወት እንደሚከፈል ሁሉ የሰሌም መስዋዕትነት አሜሪካን ለቅቆ መሄድ ነው።
አማራ ላይ ኩስህን እየጣልክ መኖር እንደማትችል በቂ ትምህርት አስተምሮሃል
Re: Solomon Bogale Speaks Up Against ICE Allegations
Posted: 13 Mar 2026, 08:22
by Thomas H
Misraq wrote: ↑12 Mar 2026, 22:35
ሰለሞን ጀግና ነው። ሰይፍ ይዘህ ስትመጣ ስይፍ ይዞ ወጣ። አማራን አጠፋለሁ ስትል እጁን አጣምሮ ያልተመለከተ አንበሳ ነው። መስዋዕትነት በሕይወት እንደሚከፈል ሁሉ የሰሌም መስዋዕትነት አሜሪካን ለቅቆ መሄድ ነው።
አማራ ላይ ኩስህን እየጣልክ መኖር እንደማትችል በቂ ትምህርት አስተምሮሃል
ችግሩ ደሴ እና ኮምቦልቻ ሲያዝ ለማመን በሚያዳግት ፍጥነት ወደ አዲስ አበባ ሄደ:: ከዛ የትግራይ መከላከያ ወደ ደብረብርሃን ሲደርስ ወደ አሜሪካ ሸሽቶ መጣ :: ምን ዋጋ አለው ! እኛም እዚህ እየተከታተልን ልክ አስገባነው :: አሁንም 2 ቀርተዋል ::ተጋሩ ሪፖርት በማድረግ ተባበሩ !
To report people like Tingirtu and Mesenbet Assefa who spearheaded ethnic cleansing and genociide who are in the US now.... you can
Submit a formal report to U.S. immigration authorities:
Email USCIS Fraud Division: [email protected]
ICE Tip Form: https://www.ice.gov/webform/ice-tip-form
Call ICE Tip Line: 1-866-DHS-2-ICE (1-866-347-2423)
Re: Solomon Bogale Speaks Up Against ICE Allegations
Posted: 13 Mar 2026, 10:03
by ethiopianunity
ችግሩ ነፃውጪዎች ህዋሀት፣ ሻብያ፣ ኦነግ ሰው አይደሉም፡ ስለተዳቀሉ ከኢትዮዽያውያን ጋር የኢትዮዽያውያንን ህፃንን አፍነው ሽብርተኛ ስላደረጓቸው አሁን ማነው ጥሩ ማን ነው ክፉ አይታወቅም። አገዎችም በተለይ እየታሙ ነው። ቢመለሱ ይሻላቸዋል የነፃወጪዎች ቅጥረመኛ ከመሆን።
Re: Solomon Bogale Speaks Up Against ICE Allegations
Posted: 13 Mar 2026, 14:03
by Thomas H
MY PRESIDENT IN ACTION !

Re: Solomon Bogale Speaks Up Against ICE Allegations
Posted: 13 Mar 2026, 15:03
by Misraq
Thomas H wrote: ↑13 Mar 2026, 08:22