Page 1 of 1
Moa Tewahdo: a movement to bring back Solomonic Dynasty
Posted: 12 Mar 2026, 16:50
by Dama
Fully funded by the Crown Council of Ethiopia
https://www.facebook.com/share/v/1GAeQMoCuz/
The council also funds the Gurage News Network and International Gurage Association
Re: Moa Tewahdo: a movement to bring back Solomonic Dynasty
Posted: 12 Mar 2026, 19:21
by Naga Tuma
Dama wrote: ↑12 Mar 2026, 16:50
Moa Tewahdo: a movement to bring back Solomonic Dynasty
ሰለሞኒክ የተባለዉ ሌጀንድ ንጉስ ሰለሞን እና ንግስት ሳባ የኖሩበት ዘመናት የተራራቁ ነበሩ በተባለዉ ታሪክ ታረመ።
ከጥንት ኢትዮጵያ ስደትም ሙሴ የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ፈረዖ አክናተን ነበረ እንጂ እስራኤላዊ ኣልነበረም በሚለዉ ታሪክ ታረመ።
ፐለትካዊ ሞዐ እና ሃይማኖታዊ ተዋህዶም ፖለትካ ለብቻ፣ ሃይማኖት ለብቻ በሚለዉ ዕዉቀት መስመር ያዘ።
ስለዚህ ታላቁ ፈረዖ አርጊ አመኒ፣ ታላቁ ኣፄ የኩኖዓምላክ፣ ገዳ ያለዉ ታላቁ አበይ ባቦ በፖለትካዉ መስመር፣ የጥንት ቃሉ የተባለዉ ታላቁ ፈረዖ አክናተን ማለትም ፕሮፌት ሙሴ እና የዘመኑ ቃሉ ሁሉም መለኮታዊ መስመር ያዙ ማለት ይሻላል።
Re: Moa Tewahdo: a movement to bring back Solomonic Dynasty
Posted: 12 Mar 2026, 22:21
by Naga Tuma
Odie wrote: ↑12 Mar 2026, 20:22
These primitives, they never civilize.
ባንዳዉ፣ የባንዳ መራወጥ እግዝያር ዬለም ማለት።
የባንዳ መስመር ከአዳዋ እስከ ዮሓንስ ለታ፥
ኢትዮጵያ አደዋ ዋለች—>
በትለር ደምቢ ዶሎ ገብቶ ኣደረ—>
ቃልቻ ቃሉን ቅኝ ስለገዛ ኢትዮጵያ መክሰም ኣለባት ባይ የበትለር ቡችላ ዮሓንስ ለታ ተወልዶ ኣደገ —>
ለበትለር ቡችላ ዉፍ ዉፍ ባይ ዉሻ ከጉራጌ ተወለዶ እንደ ሙሶሊኒ ወታደር እናሰልጥናችሁ ማለት ጀመረ፣ እግዝያር ዬለም እያለ።