Page 1 of 1
ወደ ነጃሺ አገር ሂዱ! መጠለያና የፍትህ ምድር ነው!
Posted: 12 Mar 2026, 14:51
by Horus
Re: ወደ ነጃሺ አገር ሂዱ! መጠለያና የፍትህ ምድር ነው!
Posted: 12 Mar 2026, 21:40
by Fed_Up
የኤርትራ እና ትግራይ ታሪክ ለባንቱ ማህበረሰብ እንደ ለጋላ ወላሞ ሃድያ ሶማሊያ ጋምቤላ እና ጉራጌ ምኑ ነው? ምን ይመለከታችሆል? የኤርትራን ታሪክ መቀማት መሆኑ ነው? ወይስ ወደ "ምድሪ ባሕሪ" ሂዱ ሲል ነቢዩ መሃመድ (ሰላምወሰለም) በአውሮፕል ነበር እንዴ? ከሳውዲያ አረቢያ ቀይ ባህርን ተሻግረው የመጡት ኤርትራ ወይም የምድሪ ባህሪ ንጉስ ከለላ ለማግኘት ነበር እና በአለም የመጀመሪያውን መስጊድ የተገነባውእኮ ምፅዋ ምድር አሁንም እንደ ቆመ ነው:: ቅጫማም የታሪክ ሌባ ሁላ
ምድረ ጉዴላ ሁላ... እማይመለከትህን አትፈትፍት
Re: ወደ ነጃሺ አገር ሂዱ! መጠለያና የፍትህ ምድር ነው!
Posted: 12 Mar 2026, 22:53
by Misraq
ነጃሺ ያለው አንተ አምርረህ የምትጠላው ትግራይ ውስጥ ነው። ጉራጌ ዞን አይደለም።
Re: ወደ ነጃሺ አገር ሂዱ! መጠለያና የፍትህ ምድር ነው!
Posted: 13 Mar 2026, 06:03
by Axumezana
ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል እንዲሉ! ትግራይን አግሎ አድዋ ፥ነጃሲ ቢሉ ተደምሮ ውጤቱ ዜሮ ይሆናል! አልነጃሲ የአክሱማውያን ታሪክ ስለሆነ የHorn Africa ህዝቦች ሁሉ የኛ ነው ሊሉ ይችላሉ እምብርቱ ያለው ግን ኤርትራና ትግራይ መሆኑን ማወቅ የግድ ነው። አልነጃሲ ሙስሊም ነበር የሚባለውም ተራ ቅጥፈት ነው።
አያያዙን አይተው ጭብጦውን ቀሙት
መከፋፈሉን እይተው ታሪኩን ሰረቁት
ያስመልስው የለም ወይ አንድ የሆነ እለት