Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10114
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የላጭን ልጅ ቅማል በላው እንዲሉ ⛽ ኤምሬቶች በሚገዟት ኢትዮጵያ ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት ተከስቷል። ⛽

Post by Digital Weyane » Today, 16:31

የጌታችን ኤምሬትስ ነዳጅ የሚተላለፍበት ሆርሙዝ ወሽመጥ ኢራን ስለዘጋችው እኮ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ በነዳጅ እጥረት የተመታችው። :evil: :evil:

የብልፅግና አፈ ቀላጤው Horus እንደነገረኝ ከሆነ አስፈሪው የባህር ሃይላችን ከቢሾፍቱ ሀይቅ ተነስቶ የሕንድ ውቅያኖስን አቋርጦ የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥን ለመክፈት በመንግስት የተሰጠውን ተልዕኮና በኤምሬትስ የተጣለበትን ኃላፊነት በጥበብ እና በጀግንነት እየተወጣ ይገኛል።

ሆ ብዬ እመጣለሁ ፣ ሆ ብዬ በድል፣
ጥንትም ያባቴ ነው ወሽመጥን መክፈት፣
:roll: :roll:
Last edited by Digital Weyane on 11 Mar 2026, 17:43, edited 1 time in total.


Post Reply