Page 1 of 1

ሁሬሳ እና ሊስትሮዎቹ ወንድሞቹ ይህንን አይተው ይሆን?

Posted: 10 Mar 2026, 16:54
by Misraq
ሁራሳ እና ሊስትሮዎቹ ወንድሞቹ Dama & Odie ውሻን ተማምና አንገትዋን የውሻ ቤት ውስጥ ላትዋን ግን ውጭ እንዳሳደረችው ሞኝ በግ ናቸው።

ሊስትሮ ሆይ ልትበይ ነው። ጌታሽ ኦህዴድ እንደማያድንሽ ይህን ተመልክተሽ አደብ ግዢ።



Re: ሁሬሳ እና ሊስትሮዎቹ ወንድሞቹ ይህንን አይተው ይሆን?

Posted: 10 Mar 2026, 17:45
by Odie
ጠመንጃ ቢዝ መንግስት የሆነ መስለው:: ተደብቆ ወታደር ቢማርክ መንግስት የገለበጠ መስለው :lol: :lol: ቆምጬ :lol:

ከፊማ ብ ጁ የተቀነጨበ :lol: :lol:

Re: ሁሬሳ እና ሊስትሮዎቹ ወንድሞቹ ይህንን አይተው ይሆን?

Posted: 10 Mar 2026, 18:07
by Abere
Wow, just like this :mrgreen: This is how Listro commandos ended up.የሊስትሮ ኮማንዶ፤ አየር ወለዲ መጨረሻ እንድህ ነው።
ሰው ከተሰማራ እንደየ ስሜቱ፤
በዋለበት ቦታ አይቀርም ማፍራቱ። That is Fano!
The Listors ventured in a wrong profession. Hasslers, hackers, that is where they belong to.