“የአብይዋ 'ታላቋ የብልጽግና ኩሻዊት መንግሥት' ህልም” = “የፑቲኗ 'ታላቋ ሩሲያ' ህልም”. . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።
Posted: 10 Mar 2026, 03:44
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለጀግናው የዩክሬን ህዝብ ከነጀግናው መሪያቸዉ ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋለን! 
ጀግናው ዘለንስኪ ባያነሳ ጋሻ፡
በቦረቀ ነበረ አውሮፓ ላይ ራሻ።
ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል![ አራት ሚሊየን ነጥቦች]
“ክሬሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!” እያለ ነው የኣውሮፓው ሻዕብያ፡ ዘለንስኪ ጀግናው!
ሲጠቃለል
ኣብዪ=ፑቲን= ጸጋ የታደሉ ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩና ሊወሩ ያሰፈሰፉ ወፈፌ መሪዎች
የታላቋ ኩሽ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም
ሩስያም (ክሬምሊንም) ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ የአብዪ ብልጽግናም ጭምር ደደብ ነው! አሰብን የሚመኝ እና ልዑላዊት ሃገር ለመውረር የሚቓዥና የሚያቅራራ 4 ኪሎ ባጠቃላይ ደደብ ብቻ ስለሆነ!
ዘለንስኪ ጀግና ነው!
ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
ጀግናው ዘለንስኪ ባያነሳ ጋሻ፡
በቦረቀ ነበረ አውሮፓ ላይ ራሻ።
ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል![ አራት ሚሊየን ነጥቦች]
“ክሬሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!” እያለ ነው የኣውሮፓው ሻዕብያ፡ ዘለንስኪ ጀግናው!
Ukrainian drones strike Armavir oil depot in Russia's Krasnodar region – SBUVIDEO0
9.03.2026 22:53
Drones operated by the Security Service of Ukraine (SBU) struck infrastructure at the Armavir oil depot in Russia's Krasnodar region on the night of March 7-8.
That is according to the SBU's Alpha Special Operations Center, Ukrinform reports.
https://www.facebook.com/reel/1642202593465239/?t=10
The strike targeted a linear production and dispatch station, which is a key hub in the oil logistics system. Damage to the facility affects the entire petroleum transportation network in that section.
Read also: Ukraine's General Staff confirms damage to two Russian ships in Novorossiysk https://www.ukrinform.net/rubric-ato/40 ... siysk.html
Following the strike, a large-scale fire broke out at the site.
Videos posted by local residents show a thick column of smoke rising from burning fuel tanks, the report said.
According to the operational headquarters of the Krasnodar region, about 120 firefighters and 38 pieces of equipment were deployed to extinguish the blaze, which covered an area of roughly 700 square meters.
Earlier, drones from the SBU's Alpha Special Operations Center, together with other components of the Ukrainian Defense Forces, also attacked military and oil infrastructure in the Russian port of Novorossiysk that is involved in Russia's war against Ukraine.
Illustrative photo: Pixabay
ሲጠቃለል
ኣብዪ=ፑቲን= ጸጋ የታደሉ ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩና ሊወሩ ያሰፈሰፉ ወፈፌ መሪዎች
የታላቋ ኩሽ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም
ሩስያም (ክሬምሊንም) ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ የአብዪ ብልጽግናም ጭምር ደደብ ነው! አሰብን የሚመኝ እና ልዑላዊት ሃገር ለመውረር የሚቓዥና የሚያቅራራ 4 ኪሎ ባጠቃላይ ደደብ ብቻ ስለሆነ!
ዘለንስኪ ጀግና ነው!
ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!