Page 1 of 1
አክሱም ኢዛና፡ ዘመዴን ስማው! ሁለተኛ ላንተ እንደ ማንሞት እወቀው! ኢትዮጵያን ግን እንዳታውቃት አድርገን ለውጠናታል!
Posted: 09 Mar 2026, 02:09
by Horus
Re: አክሱም ኢዛና፡ ዘመዴን ስማው! ሁለተኛ ላንተ እንደ ማንሞት እወቀው! ኢትዮጵያን ግን እንዳታውቃት አድርገን ለውጠናታል!
Posted: 09 Mar 2026, 02:20
by Horus
የፕሮፌሰር ጸጋዬ ነጋ ሰፈር በዚህ መልክ ፈርሶ እንደ ገና እየተገነባ ነው !
የዉያኔን ቅማል ካራገፍን በኋላ ኢትዮጵያ አገር እየሆነች ነው!
አዲሳባ ከተማ እየሆነች ነው!
Re: አክሱም ኢዛና፡ ዘመዴን ስማው! ሁለተኛ ላንተ እንደ ማንሞት እወቀው! ኢትዮጵያን ግን እንዳታውቃት አድርገን ለውጠናታል!
Posted: 09 Mar 2026, 03:44
by Axumezana
ሆረስ በኻላ የመጣ አይን አውጣ ይባል የለ!
አማራውን ጀግና አአ አትግባ አሉት
የትግራይን አርበኛ እስር ቤት አጋዙት
አራት ኪሎን አንቀው ኬኛ ኬኛ ቢሉት
ገፍትሮ ገባባቸው ወዮ ወዮ እያሉት
Re: አክሱም ኢዛና፡ ዘመዴን ስማው! ሁለተኛ ላንተ እንደ ማንሞት እወቀው! ኢትዮጵያን ግን እንዳታውቃት አድርገን ለውጠናታል!
Posted: 09 Mar 2026, 17:09
by Naga Tuma
Horus wrote: ↑09 Mar 2026, 02:09
አክሱም ኢዛና፡ ዘመዴን ስማው! ሁለተኛ ላንተ እንደ ማንሞት እወቀው! ኢትዮጵያን ግን እንዳታውቃት አድርገን ለውጠናታል!
የአኙዋ ዲቃላ እብደት እየሱስ በሉኝ ማለት
የጉራጌ ኣብሮ እብደት ስገዱለት ማለት
የሀማሴን ቅሌት እግዝያር ዬለም ማለት
የካቲት ቀን 30፣ 2018፣ ዓም
እኔ የማዉቀዉ ሃገር ዉስጥ ድቃላ ማለት ገብረ ከሚሉት እና ገብረ ከተባሉት የሚወለዱትን ነዉ። በትህትና ጠጣር ይባላሉ።