Page 1 of 1

WHY ETHIOPIANS ARE FACTUALLY UNIQUE HUMAN BEINGS? THEIR GENOME!

Posted: 08 Mar 2026, 22:45
by Horus
DO YOU HAVE LOW RED BLOOD CELL COUNTS WHILE BEING PERFECTLY HEALTHY???? :idea: :idea: :idea:


Re: WHY ETHIOPIANS ARE FACTUALLY UNIQUE HUMAN BEINGS? THEIR GENOME!

Posted: 09 Mar 2026, 01:25
by sesame
HorseShit,

Aba Dembar paid a ransom of 10 million birr to secure the release of a kidnapped MP. Can't even protect his arse :lol: :lol: :lol:

Finfinne Press

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል የነበሩት ወ/ሮ አሚና ታግተው አስር ሚሊዮን ብር ተጠይቆባቸው ነበር። #ብልፄ ለሊት ተደራድሮ አስለቅቋቸዋል። ስንት እንደተከፈለ ለጊዜው መረጃ የለኝም። ግን #ብልፄ የህዝቡን ሰላምና ደህንነት መጠበቅ ቀርቶ የእራሱን ባለስልጣናት ከእገታ ለማስለቀቅ ከአጋቾች ጋር ተደራድሯል።

ከአራት አመት በፊት #ብልፄ ጌታቸው ረዳ ፣ ደብረፅዮን የመሳሰሉ ግለሰቦች ያሉበትን የጠቆመ አስር ሚሊዮን ብር እከፍላለሁ ብሎ ይፎክር ነው። ዛሬ ግን የታገቱ ባለስልጣናቱን ለማስለቀቅ አስር ሚሊዮን ብር እየተጠየቀ ነው 😁 ...

የሚገርመው ጠ/ሚኒስትሩም ፕሬዝዳንቱም ዋስትና የላቸውም። ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ ከሪፐብሊካን ጋርዶች በተጨማሪ በክፍለ ጦር ተከበው ፣ በከተማና ፣ በፌደራል ፖሊስ ታጅበው ፣ በአነፍናፊ ውሻና በከፍተኛ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች አካባቢው ቅድመ ፍተሻ ተደርጎ ነው የሚጓዙት።

በሚቀጥለው አመት ለመንግሥት ባለስልጣናት የእገታ ማስለቀቂያ በጀት ይመደብ ይሆን ወይስ ከእገታ ማስለቀቂያ ሚኒስትር መስሪያ ቤት ይቋቋም ይሆን 🤔 ??