Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17333
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

“War Against Beauty!” LOL!

Post by Selam/ » 07 Mar 2026, 18:51


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10860
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: “War Against Beauty!” LOL!

Post by ethiopianunity » 07 Mar 2026, 20:48

ሰላም ይህ ነገር እውነት ነው። የህዋሀት የኦነግ፣ የፒፒ፣ በሩቁ ደሞ የሻብያም አላማ ይኸው ነው። ኦርቶዶክስን በብልጭልጭ እያጠፉ የህንድ ፔጋን መልክ በልብስ በስእል አድርገውታል።

ያ ተከር ያለው እስራአኤል የሚለው፣ እነሱ ብቻ አይደሉም የቅኝ ገዢዎች አላማ ነው የጥንት የሚያስደንቅ ግንባታን ቤተክርሰትያናት ተመልሰው መገንባት በዛሬ ዘመን የማይቻለውን እያፈረሱ ነው። የአለም ህዝብ መጮህ አለበት በዚህ ልክ ሰው እንደመግደል የማይተናነስ ነው። ለምሳሌ ከአእንግሊዞች እኮ ምንም የሚያስደንቅ ነገር የለም፣ ምግባቸው አሳና ጥብስ ነው ግን የማይገኝ የህንድን ሻይ ቢሊየን እየሸጡ ነው። ግንባታቸው የፍሪሜሰን ኢሉምናቲ ነው፣ ቤ/ክርስትያኑ ከሮም የተወረሰ ነው። ጥንታዊ ቦታን ክስራእኤል ሰበብ እያጠፉ ነው። እስራኤል የቅኝ ገዢዎች መሆኑ የሚያስታውቀው። የሚያጠፉትን ታሪካዊ ቦታ ምንም ስለማያገናኛቸው ቢያጠፉት ግድ የላቸውም። ፒፒ ቤተመንግስቱን ለማጥፋት በጅ አዙር አድሳለሁ ብሎ፣ የሚኒሊክን ሀውልት ካርቱን አደረገው፣ ቤተመንግስቱ ደግሞ ከታሪክ ጋር አላገናኘውም። እነዚህ ዜዶች ጥቃት ነው።

ያቺም የቅኝ አገር ምራብ የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ናት። ታሪክ ስሌላት ቅናት ስላለባቸው ነው የብዙ ሺህ አመታት ታሪክ ያላቸውን እያጠፉ ነው።

ኦነግ፣ የድግምት ምልክት አለው አአ ውስጥ የተከለው ሀውልት
when Tplf was there, Olf built a horn statue around Meskel square!

Post Reply