Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ውራጌ በላኝ! ውራጌ በላኝ! - አንድት ምስኪን አሮጊት መርካቶ ጎዳና ላይ ከተመላላሹ የተቸራቸውን ሳንቲም ከቦራሳቸው ሲጠፋቸ ነበር። ሽልንጌ! ሽልንጌ ! ዓይነት ግጥምጥሞሽ።

Post by Abere » 05 Mar 2026, 20:03

ውራጌ በላኝ! ውራጌ በላኝ! - አንድት ምስኪን አሮጊት መርካቶ ጎዳና ላይ ከተመላላሹ የተቸራቸውን ሳንቲም ከቦራሳቸው ሲጠፋቸ ነበር። ሽልንጌ! ሽልንጌ ! ዓይነት ግጥምጥሞሽ።
Merkato, where theft is regarded as an entrepreneurship skill.

Misraq
Senior Member
Posts: 17702
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ውራጌ በላኝ! ውራጌ በላኝ! - አንድት ምስኪን አሮጊት መርካቶ ጎዳና ላይ ከተመላላሹ የተቸራቸውን ሳንቲም ከቦራሳቸው ሲጠፋቸ ነበር። ሽልንጌ! ሽልንጌ ! ዓይነት ግጥምጥሞሽ።

Post by Misraq » 05 Mar 2026, 22:21

ውራጌ ነው ጉራጌ ጋሸ አበረ ። እኔ ሊስትሮ የብልፅግና ካድሬ ውራጌዎችን እና ቆጮ ቆርጣሚዎችን ነው :P

Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ውራጌ በላኝ! ውራጌ በላኝ! - አንድት ምስኪን አሮጊት መርካቶ ጎዳና ላይ ከተመላላሹ የተቸራቸውን ሳንቲም ከቦራሳቸው ሲጠፋቸ ነበር። ሽልንጌ! ሽልንጌ ! ዓይነት ግጥምጥሞሽ።

Post by Abere » 05 Mar 2026, 22:47

ቃላት፤ስያሜዎች በጊዜ እና በቦታ ይወሰናሉ። በአገረሰብ አጠራር ጥንት ውራጌ እንዳይበላህ ምክር ልክ ዛሬ ሿሿ እንዳየደርጉህ ብሎ እንደመምከር ነው።
Double majored in theft, in cu.nning and hassling. A listro could be both.

Misraq wrote:
05 Mar 2026, 22:21
ውራጌ ነው ጉራጌ ጋሸ አበረ ። እኔ ሊስትሮ የብልፅግና ካድሬ ውራጌዎችን እና ቆጮ ቆርጣሚዎችን ነው :P

Post Reply