Page 1 of 1

ቆሞ ቀርና ፎለ ፊና ሃጅ አንድ አይደሉም!

Posted: 05 Mar 2026, 17:12
by Horus
ቡፌ ደላጋር ፣ ላጋር ጉምሩክ !!!!


Re: ቆሞ ቀርና ፎለ ፊና ሃጅ አንድ አይደሉም!

Posted: 05 Mar 2026, 17:14
by Fiyameta
:P :P :P :P :P


Re: ቆሞ ቀርና ፎለ ፊና ሃጅ አንድ አይደሉም!

Posted: 05 Mar 2026, 17:21
by Odie
Horus wrote:
05 Mar 2026, 17:12
ቡፌ ደላጋር ፣ ላጋር ጉምሩክ !!!!

ንፍጣም ቆምጬ አለቃው ውራጌን ሳይበድለው ስድቦ አስቀይሞ ወጭቱ በራሱ ተገለበጠ🤣🤣🤣


ትልቅኢንቨስትመንት ነው ይህን ቦታ አውቀዋለሁ!

ይገርማል ኢንቨትመንቱ የ UAE ይሆን?

ቆምጬ የቀበራት ከተማ ከማየው ወርልድ ክላስ እየሆነ ይመስላል!

ይሄ ሽፍታ ይችን ቆንጆ ከተማ ምን አርጎ ነው ነፃ የሚያወጣው?🤣🤣🤣 Just saying!


Re: ቆሞ ቀርና ፎለ ፊና ሃጅ አንድ አይደሉም!

Posted: 05 Mar 2026, 17:25
by Odie
ለገሃር አልፎ ያለው ጨርቆስ የቆምጬ መፀዳጃና መሽርሞጫ ስፍራ ነበር🤣🤣🤣

Re: ቆሞ ቀርና ፎለ ፊና ሃጅ አንድ አይደሉም!

Posted: 05 Mar 2026, 17:39
by Horus
ጨርቆስ ዛሬ ላይ እጅግ ውድ ከሚባሉት ቦታዎች አንዱ ነው! እነ ሳሙኤል ታፈሰ ያደጉበት ፣ ዝቅ ብሎ ደሞ የማሞ ካቻ ቤትና ጋራዥ ዛሬ ላይ ጆ ማሞና ወንድሞቹ ብቻ 3 ሰማይ ጠቀስ እየገነቡበት ነው።

ለግሃር ላይ ላ ጋር የሚባለው የኢሚራት ሃብታሞች የሚገነቡት የብዙ ቢሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ሲሆን ፣ ሌላው ኢግልስ ሂል የሚባለው ሌሎች አንቬስተርስ ናቸው ። ከሜክሲኮ አልፎ ልደታ ጀርባ ያለው መሃመዲያ ቪሌጅ የሚባለው ሙሉ ከተማ ያላሙዲን ነው ። ጊፍትና ቴምር (አፋር) የሚባሉት ሌሎች ግዙፎች ከፒያሳ እስከ ተክለ ሃይማኖት ድረስ ሰማይ ጠቀስና ገበያ አዳራሽ ይዘዋል ። ገና መርካቶና ኮልፌ ሙሉ በሙሉ ፈርሶ ቦሌና ካዛን ቺዝ ይሆናል ። አለቀ ድህነት የሚያዋጣ ንግድ አይደለም! ድሃ ከድህነት የሚወጣው ከሃብታም ጋር በመስራት ነው! አገር የሚያለማ ደሞ ብሄራዊ ከበርቴ እንጂ ብሄራዊ ድሃ አይደለም!

Re: ቆሞ ቀርና ፎለ ፊና ሃጅ አንድ አይደሉም!

Posted: 05 Mar 2026, 17:49
by Horus
ፊፊ፣ ፎለ ፊና የኋልዮሽ ማለት ነው! ያው ያንቺው ታሪክ ስለሆነ :lol: :lol: :lol: :lol: