Page 1 of 1

ኢራን በአዘርባጃን ላይ የድሮን ጥቃት አደረሰች። ጠቅላዩ ከሁለቱ ወዳጅ ሀገሮች የትኛውን እንደሚመርጡ ግራ ገብቷቸዋል።

Posted: 05 Mar 2026, 06:18
by Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ኢራን በአዘርባጃን ላይ የድሮን ጥቃት አደረሰች። ጠቅላዩ ከሁለቱ ወዳጅ ሀገሮች የትኛውን እንደሚመርጡ ግራ ገብቷቸዋል።

Posted: 05 Mar 2026, 14:57
by Digital Weyane
ከዓለም ባንክ ቡዙ ቢልዮኖች ዶላር ተበድረን በቅርቡ ከአዘርባጃን የገዛናቸው የጦር መሳሪያዎች ኢትዮጵያ ከመድረሳቸው በፊት በኢራን ድሮኖች ተመትተው ዶግ አመድ እንዳይሆኑ ከፍተኛ ስጋት አለኝ። አዘርባጃኖች <<ኖ ሪፋንድ>> የሚል ፖሊሲ እንዳይኖራቸውም ያሰጋኛል። :roll: :roll:

Re: ኢራን በአዘርባጃን ላይ የድሮን ጥቃት አደረሰች። ጠቅላዩ ከሁለቱ ወዳጅ ሀገሮች የትኛውን እንደሚመርጡ ግራ ገብቷቸዋል።

Posted: 06 Mar 2026, 14:06
by Digital Weyane
የከረረ ጥላቻ የሚገኙት ኢራንና አዘርባጃን ለማስታረቅ ጦቅላይ ሙኒስቴራችን አቢይ አህመድ እቅድ መያዛቸውን ተሰምተዋል። :roll: :roll:

Re: ኢራን በአዘርባጃን ላይ የድሮን ጥቃት አደረሰች። ጠቅላዩ ከሁለቱ ወዳጅ ሀገሮች የትኛውን እንደሚመርጡ ግራ ገብቷቸዋል።

Posted: 07 Mar 2026, 04:48
by Digital Weyane
በጣም የሚያሳዝን ዜና።

ኢራን የሆርሙዝ ባህር ስላጤ ስለዘጋችው ኢትዮጵያ በቅርቡ ከአዘርባጃን በብድር የገዛቻቸው የጦር መሳሪያዎች በመርከብ ተጭነው ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ አልቻሉም። በዚህም ምክንያት ታቅዶ የነበረውን የውክልና ጦርነት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል ሲሉ ኤምሬትስ እና ብልፅግና በጋራ መግለጫ አወጡ። :roll: :roll: