Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member+
Posts: 7350
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: Fake news: Amara is being massacred by PP Gurage

Post by Odie » 04 Mar 2026, 18:10

Deceptive Komche never likes learning. በድፍረት የራሱ ያልሆኑ የስውና የቦታ ስሞችን mispronounce and mis-name ሲያድርግ ነው የኖረው!
እኖርን እነሞር ጉንችርየን ጉንችሬ ጉብርየን ጉብሬ ...ወዘተ::
የአካባቢውን ስም መጥራት ሲያቅተው ደግሞ የራሱ ሰም ሲሰጥ የኖረው በሃገር ስም :mrgreen:
አገረ ማሪያም አርባ ምንጭ.... :lol:

አሁን ሃብታሙ አያሌው አብሽጌ ማለት አቅቶት ነው?

የሚገርመው ኦሮሞ ኢትዮፒያንስት ነው አያቱ አርፋርሳ ነው ምናምን እያሉ ሲዘለዝሉት ነበር:: እግር ስሞ ተመለስ?

:lol: :lol:

Post Reply