Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10117
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ኧረ ወገኔ ታመናል ምን ሆነናል?

Post by Digital Weyane » 04 Mar 2026, 17:28

:roll: :roll: :roll:
Please wait, video is loading...
እኔኮ ህዝቡ ምን ሆኖ ነው እላለሁ 🤔
ከላይ ባለው ቪድዮ ጉዳችንን እዩልኝ

ይገርማችኋል አሁን ምሳ ልንበላ ተቀምጠን ዌይተሩን ;
ቅቅል አምሮኛል : አላችሁ እንዴ ?
ስለው የምን ቅቅል ? አለኝ :
“ የሽሮ ቅቅል “
ስለው , ቅቅል አናዘጋጅም አለኝ :
እርፍ !

ትናንት ደግሞ ራይድ ይዤ አድራሻዬን ሰጥቼው ጉዞ ጀመርንና, ስንደርስ “ ወደ ግራ “ አልለኩት : እሺ አለና ወደ ቀኝ ታጠፈ :
ወዴት ነው ያልኩህ ? ስለው , ወደ ግራ አለኝ :
በል አቁምና ተመልሰህ ወደ ግራ ዙር ! እንደ ሴቶች አቅጣጫ አታውቅም እንዴ ? ብዬ ስጮህበት , ይቅርታ አለኝና ወደ ኋላ ከተመለሰ በኋላ ወደ ግራ ታጠፈ :
ህንፃው በር ላይ አቁም አልኩት : እሺ አለና መንዳቱን ቀጠለ :
ምንድነው ችግርህ ? ስለውም , ምነው ? አለኝ :
አቁም እያልኩህ ዝም ብለህ ትነዳለህ እንዴ ? ስለው
አሁንም ሳያቆም “ ፈዘዝኩብሽ አይደል ? “ አለኝ :
የት ነው ይዘኸኝ የምትሄደው ብዬ ሳንባርቅበት ደንግጦ አቆመና , ብዙም አልራቅንም : ዎክ እያደረክ መሄድ አያቅትህም : ሲለኝ ትእግስቴን ጨረስኩ :
ጭንቅላቱን እየነካሁ “ ምንድነው እንዲህ ያደነገያችሁ ግን ?“ ስለው
እ…? አለ :
ወደኋላ ሂድና በሩጋ አውርደኝ !!!

ሰዎች , አይታወቃችሁም እንጂ የሆነ የተነሰነሰ ድድብና አለ :
ይህን እያሰላሰልኩ ዩትዩብ ስመለከት ለካስ ከዐለም አገራት በድድብና የሚበልጡን ናይጄሪያ ፣ ጋና እና ኔፓል ብቻ ናቸው ።

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10117
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኧረ ወገኔ ታመናል ምን ሆነናል?

Post by Digital Weyane » 04 Mar 2026, 18:34

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply