Page 1 of 1

ወይ ጉድ! ማጅራት መምታት፤ኪስ ማውለቅ እንደ መተዳደሪያ ሙያ። የገበሬ ልጅ አራሽ፤ የማጅራት መች ልጅ ኪስ አውላቂ። ካላረሱ ጎተራ አይሞላም ነበር። ካላጭበረበሩ፤ ኪስ ካላወለቁ አይከብሩ ።

Posted: 03 Mar 2026, 20:07
by Abere
ወይ ጉድ! ማጅራት መምታት፤ኪስ ማውለቅ እንደ መተዳደሪያ ሙያ። የገበሬ ልጅ አራሽ፤ የማጅራት መች ልጅ ኪስ አውላቂ። ካላረሱ ጎተራ አይሞላም ነበር። ካላጭበረበሩ፤ ኪስ ካላወለቁ አይከብሩ ።መስረቅ እንደዝና እንደ ባህል ሲፎከርበት ያስዝናል፤ ያሰድባል እንጅ አያስመሰግንም።