Page 1 of 1

ኤርትራ ዪብሉ አገር ቆመም ዬቂረ ታይኮን ዬፎለ ፊና ያልፍ ቃይን! አባ ደምር አቢይ አህመድ አሊ

Posted: 03 Mar 2026, 15:26
by Horus
ያርዕስት ትርጉም
ኤርትራ ዪብሉ አገር ቆመም ዬቂረ ታይኮን ዬፎለ ፊና ያልፍ ቃይን ...

ኤርትራ የሚባል አገር ቆሞ የቀረ ሳይሆን ወደ ኋላ የሚሄድ ነገር ነው :lol: :lol: :lol:

ያርስቱ 2ኛ ክፍል የራሴ ነው




Re: ኤርትራ ዪብሉ አገር ቆመም ዬቂረ ታይኮን ዬፎለ ፊና ያልፍ ቃይን! አባ ደምር አቢይ አህመድ አሊ

Posted: 03 Mar 2026, 15:56
by Affable
ትክክል ነው። ቆሞ ቀር ያለውን ቢያንስ ይጠብቃል። ሶስት መቶ ፋብሪካዎችና አንድ ዪኒቨርስቲህን ከጥቅም ዉጪ ካረክ የሃሊት እየሄድክ ነው ማለት ነው።