ቆምጬና Rotisserie chicken‼️
Posted: 03 Mar 2026, 11:01
ቆምጬ ውጭ አገር በድንገት መጣና ዶሮ በወጥ አማረኝ ጥሬ ስጋ ባዋዜ እማረኝ ሽንፍላ በምላስና ስንበር አማረኝ አር መንገድ ላይ ማራት አማረኝ
ብሎ ለቅሶ
በሁዋላ አንድ ኢትዮዽያዊ ገገማ ምን ታለቅሳለህ
ሂድና ሳትቀቅል ብላ ዶሮ ገዝተህ ብላ ብሉ ትንሽ ብር ስጠውና
Rotisserie chicken ግዛ ቢለው ገዝቶ መጣ!!
ወደ አስራ ሁለት ብልት ሊበልታት ሞከረ!
ስሆና የለም:: አንድ
መቋደሻ የለም:: ሁለት
መላላጫው የት ነው? ሶሰት
ብልት ጎሏል ቴስኮን/ኮስኮን/ጃያንትን/ሴፍ ዌይን/ስፓርን እከሳለሁ አለ




ሽጉጤን አለ ጉራ በኪሲ ቆማጣው ግን ኬት ይንጣ ገና ሳይመዘገብ



በሁዋላ አንድ ኢትዮዽያዊ ገገማ ምን ታለቅሳለህ
ሂድና ሳትቀቅል ብላ ዶሮ ገዝተህ ብላ ብሉ ትንሽ ብር ስጠውና
Rotisserie chicken ግዛ ቢለው ገዝቶ መጣ!!
ወደ አስራ ሁለት ብልት ሊበልታት ሞከረ!
ስሆና የለም:: አንድ
መቋደሻ የለም:: ሁለት
መላላጫው የት ነው? ሶሰት
ብልት ጎሏል ቴስኮን/ኮስኮን/ጃያንትን/ሴፍ ዌይን/ስፓርን እከሳለሁ አለ
ሽጉጤን አለ ጉራ በኪሲ ቆማጣው ግን ኬት ይንጣ ገና ሳይመዘገብ