በሁዋላ አንድ ኢትዮዽያዊ ገገማ ምን ታለቅሳለህ
ሂድና ሳትቀቅል ብላ ዶሮ ገዝተህ ብላ ብሉ ትንሽ ብር ስጠውና
Rotisserie chicken ግዛ ቢለው ገዝቶ መጣ!!
ወደ አስራ ሁለት ብልት ሊበልታት ሞከረ!
ስሆና የለም:: አንድ
መቋደሻ የለም:: ሁለት
መላላጫው የት ነው? ሶሰት
ብልት ጎሏል ቴስኮን/ኮስኮን/ጃያንትን/ሴፍ ዌይን/ስፓርን እከሳለሁ አለ
ሽጉጤን አለ ጉራ በኪሲ ቆማጣው ግን ኬት ይንጣ ገና ሳይመዘገብ