Page 1 of 1

ARAB SPRING GAVE US THE GERD, THE IRAN SPRING WILL GIVE US ASSAB!

Posted: 02 Mar 2026, 22:18
by Horus
DECODE IT IF YOU CAN.

AND, THE WORLD IS VUCA.

GOT LEADERSHIP, STUPID.

Re: ARAB SPRING GAVE US THE GERD, THE IRAN SPRING WILL GIVE US ASSAB!

Posted: 02 Mar 2026, 22:44
by Digital Weyane
ከ1952 እስከ 1991 እ.ኤ.አ ሁለቱም የኤርትራ ወደቦች በኛ ኢትዮጵያውያን ቁጥጥር ስር በነበሩበት ጊዜ በሰው ሰራሽ ረሃብ ምክንያት ከሁለት ሚልየን በላይ የሚሆኑ ዜጎቻችን አልቀዋል። ዳግመኛ <<ዊ አር ዘ ዎርልድ>> ተብሎ እንዲዘፈንልን አንፈልግም። ቅዘናሞች፣ መሃይሞች፣ ኋላቀሮች፣ ረሀብተኞች የምንባለው የማሰብ አቅማችን ደካማ ስለሆነ ነው። :evil: :evil: :evil:

Re: ARAB SPRING GAVE US THE GERD, THE IRAN SPRING WILL GIVE US ASSAB!

Posted: 02 Mar 2026, 22:53
by Horus
Digital Weyane wrote:
02 Mar 2026, 22:44
ከ1952 እስከ 1991 እ.ኤ.አ ሁለቱም የኤርትራ ወደቦች በኛ ኢትዮጵያውያን ቁጥጥር ስር በነበሩበት ጊዜ በሰው ሰራሽ ረሃብ ምክንያት ከሁለት ሚልየን በላይ የሚሆኑ ዜጎቻችን አልቀዋል። ዳግመኛ <<ዊ አር ዘ ዎርልድ>> ተብሎ እንዲዘፈንልን አንፈልግም። ቅዘናሞች፣ መሃይሞች፣ ኋላቀሮች፣ ረሀብተኞች የምንባለው የማሰብ አቅማችን ደካማ ስለሆነ ነው። :evil: :evil: :evil:
ሻቦ ስለምንድን ነው ምትቀባጥሬው? እስቲ ያልሺውን ባማራኛ ተርጉሚልኝ!

አሰብ ወደ ባለቤቱ የሚመለው አንቺ ስለፈለግሽ ወይም ስላልተመቸሽ አይደለም! ባለቤቱ የተሰረቀ እቃውን ለማስመለስ ዝግጅቱን ሲጨርስ ነው ። ይህኮ ምስጢር አይደለም1

Re: ARAB SPRING GAVE US THE GERD, THE IRAN SPRING WILL GIVE US ASSAB!

Posted: 02 Mar 2026, 22:57
by Horus

Posted: 02 Mar 2026, 23:27
by eden
አሰብ ወደ ባለቤቱ
Horus,

Why limit yourself to Aseb when your reasons for claiming Aseb do apply to Eritrea? Or maybe the reasons don’t apply?

Re:

Posted: 02 Mar 2026, 23:33
by Horus
eden wrote:
02 Mar 2026, 23:27
አሰብ ወደ ባለቤቱ
Horus,

Why limit yourself to Aseb when your reasons for claiming Aseb do apply to Eritrea? Or maybe the reasons don’t apply?
እንደ ምታውቂው እኔ ዴሞክራት ነኝ! ምስኪን ኤርትራዎች በኢትዮጵያ እግር ወድቀው ይቅርታ ከጠየቋት እኔ ምን ቸገረኝ! ሰፊና ሲበዛ ሃብታም ምድር ነች ያ ሌላ ነው! አሰብኮ ያጽም ርስታችን ነው! ሁለት ባንዳ ትግሬዎች አንዱ ኤርትራ ነኝ ብሎ ሌላው ኢትዮጵያ ነኝ ብሎ አየር ባየር የተሰረቅነው ወደብማ የሚከፈለው ደም ተከፍሎ እናስመላሳለን ፣ አትጠራጠሪ!

Posted: 02 Mar 2026, 23:43
by eden
I think Ethiopia can make it attractive for Eritrea to join it. But that’s unthinkable considering how it’s unattractive even for Ethiopians. Look at how many resistance armies exist.

Only visionary leaders can attempt to attract Eritrea. First, work internally. Otherwise, it’s just repeating DERG.