Page 1 of 1
አድዋ ወይም አክሱም ኦቤልስክ ለደቡብና ኦሮሞ ምኑ ነው‼️
Posted: 02 Mar 2026, 17:15
by Odie
Re: አድዋ ወይም አክሱም ኦቤልስክ ለደቡብና ኦሮሞ ምኑ ነው‼️
Posted: 02 Mar 2026, 18:50
by Odie
The inside white middle-eastern, the outside nappy hair niga ቆምጬ ዘገምተኛው is angry for not going out to ጉራ መንፋትat adwa celebration :lol: :lol:
Re: አድዋ ወይም አክሱም ኦቤልስክ ለደቡብና ኦሮሞ ምኑ ነው‼️
Posted: 03 Mar 2026, 10:12
by Naga Tuma
ይህን ከመለስ ዜናዊ ነዉ ወይስ አስመራ ቡና ቤት ነዉ የተማርከዉ?
እየሱስ ለኣንተ እና ለዮሓንስ ለታ ምናችሁ ነዉ?
አሜሪካ ለኣንተ ምንህ ስለሆነ ነዉ ተሯሩጠህ መጥተህ ኣስተምሩኝ ያልካቸዉ?
አቴንስ ለቫቲካን ምኑ ነዉ የቫቲካንን ስኩል ኦፍ አቴንስ ያደነክላቸዉ?
ድሮ ሳይሆን በቅርብ ግዜ ነዉ ሴማዊ እያልክ ስትዘል የነበረዉ።
ታርመህ ነዉ ኣሁን 180 ድግሪ ዞረህ በቅርብ ግዜ ያዘልልህ የነበረዉን ሴማዊ የምትወቅሰዉ።
ይህን ያህል ተገልብጠህ ሀፍረት የሌለህ ምን ዐይነት የሰዉ ልጅ ነህ?
ኣንተ ሴማዊ ያልከዉ ሙሴ ቦረና ኢትዮጵያዊ ሙጬ ነበር ብሎ ብያርምህ ምን ሃጥዓት ኣለዉ?
ቦረና ተነስቶ የኢትዮጵያዊዉ ሙጬ አስርቱ ትዕዛዛት ተሸካሚ እና ጠባቂ የኢትዮጵያ ታቦት ዋና መቀመጫዉ አክሱም ነዉ ብሎ ብያስተምርህ ምን ሃጥዓት ኣለዉ?
በኣንድ ሃገር ዉስጥ ዜጋ ከዜጋ፣ የሃገር ወንድም ከወንድሙ ቢማር፣ የሃገር ምቹ ከሃገሩ ምቹ ቢማር ምን ሃጥዓት ኣለዉ?
በኣንድ ሃገር ዉስጥ ጀጎል ዉስጥ የድሮ ግንብ ስር የሚነግደዉ አደሬ ከቦረና ምርጫ በየስምንት ዓመታት ተምሮ ንግዱን እና ግንቡን ብያሻሽል ምን ሃጥዓት ኣለዉ?
አቧረ ዉስጥ የሚኖር ቦረና አፈር እያቦካ ግንብ መስራትን ከአደሬ ቢማር ምን ሃጥዓት ኣለዉ?
የዸንገጎ አፈር ድሬ ደዋ ዉስጥ ደላል ሆኖ እንዳያስቸግር የድሬ ደዋ ነጋዴ ከኮንሶ ወንድሞቹ እርከን መስራትን ቢማር ምን ሃጥዓት ኣለዉ?
Re: አድዋ ወይም አክሱም ኦቤልስክ ለደቡብና ኦሮሞ ምኑ ነው‼️
Posted: 03 Mar 2026, 10:22
by Right
ይህን ከመለስ ዜናዊ ነዉ ወይስ አስመራ ቡና ቤት ነዉ የተማርከዉ?
Odie Zeberga’s back is broken. He totally lost it, bananas.
Entertaining. Love it.