Page 1 of 1
ገረድ በውራጌኛ ሴት ልጅ ማለት መሆኑን ያውቃሉ?
Posted: 02 Mar 2026, 14:43
by Misraq
አባቶቻችን ሚሽቶቻቸውን የምታግዝ የቤት ሰራተኛ ለማምጣት 7 ቤት ቢወርዱ ጉራጌ ሴት ልጆቹን በገንዘብ ይቸረችር ነበር።
ይታያችሁ። የውራጌ አባት ሴት ልጁን ሲሸጥ "ይህችን ገረድ (ሴት ልጅ) ውሰድ፤ በቅናሽ" እያለ ነበር። አማሮቹ የገረድ ትክክለኛ ስሙ ሳይገባቸው ገረድ አመጣሁ እያሉ ግርድና ገርዳሜ የሚሉት ቃላትም አብረው ተወለዱ።
ጉራጌ ለገንዘብ ሲል ሚስቱንም ልጁንም ይሸጣል። ሃቅ !!
Re: ገረድ በውራጌኛ ሴት ልጅ ማለት መሆኑን ያውቃሉ?
Posted: 02 Mar 2026, 15:36
by Horus
አንቺ የትም በቀል ሙጃ፣ እዚም እዛም በለቃቀምሽው ቋንቋሽ ምን እንደ ምትናገሪ እንኳ አታቂም ። አሁን ላስተንርሽ!
ጉራጌ ባይ ሲል (የሴም ቢን፣ ባኒ ፣ በን) ወልድ (ወልጅ) ማለት ነው ። ክስታኔ ባይ ይላል፣ ለሴትም ለወንድም። አማርኛ አሳስቶ ወንድ ሲል ሴት ልጅን አይጠቀልልም። ሰባት ቤት ወርድ ፣ወርድወት ይላል ለወንድና ሴት ወልድ። ክስታኔ አርድ ፣ አርዴ ይላል ፣ ተወላጅ ማለት ነው! ግዕዝ ነው ። ሴት ልጅም አርደት ትባላለች ።
አማርኛ ከዚም ከዛም ለቃቅሞ ልጃገረድ ይላል ። ለትልቅ ፣ ለጋብቻ ለደረሰች ሴት ። ለጋብቻ ካልደረሰች ዝም ብሎ ሴት ልጅ ይላል! ደካማ ቃል ።
ጉራጌ ለጋብቻ የደረሰችን ሴት ልጃገረድ አይላትም ፣ ቀንዠ ይላታል። የበለጸገ ቋንቋ ማለት ይህ ነው።
ለጋብቻ ያልደረሰችን ሴት ከ7 አመት በላይ የሆነች ጠቅላላ ስሟ ገረ ወይም ገረድ ትባላለች ። ይህ ደሞ እጅግ ክቡር ስም ሲሆን በፍጹም ከግርድና ፣ ከቤት ሰራተኛነት በፍጹም ያለተያያዘ ከ10 እስከ 20 አመት ያለችን ወጣት ሴት የምትጠራበት ስም ሲሆን ክቡር ቃል ነው ።
ጉራጌ ለቤት ሰራተኛ የሚጠቀመው ገረድ የሚባል ቃል በፍጹም በፍጹም የለውም ፣
አማርኛ ዝብርቅ ቋንቋ ግን ልጃገረድ ሲል የተከበረ የሴት ልጅ ስም አድርጎ ሲያበቃ በዚያ አፉ ገረድ የቤት ባሪያ ብሎ ይጠራታል! አማራኛ በዚህ ልክ መሃይሞች እዚም እዛም በዘፈቀደ የቀመሩት ቋንቋ ነው።
ስለዚህ ጉራጌኛ ሴትና ወንድ ሳይለይ ለወልድ ሁሉ የሚጠቀመው ባይ እና አርድ ፣ አርዴ አለው
ለተለቁ ልጆች ደሞ ገረድ (ግሪዳደ ለብዙ) ለሴት ወጣቶችና ጎሽ (አጉሽት ለብዙ) ለወንድ ወጣቶች ጥርት ያለ ስያሜ አለው። ለምሳሌ አርዴ ለወጣት ትውልድ መጠሪያ ሲሆን ጎሽ (አጉሽት) ወንድ ወጣቶች ማለት ነው ።
ባማራ ባህል ወንድ ልጅን አሽከር ብለው ሁሉ የሚጠሩ አሉ ። ስለዚህ የተከበረች ሴት ልጁን ልጃገረድ ብሎ ሲያበቃ የቤት አሽከርን ገረድ ብሎ የሚሰይም በዘፈቀደ ሚጠራቀም ቋንቋ ነው።
የጉራጌ ገረድ የተከበረች ልዕልት ነች ። ያማራ ሴት ልጅ ግን ልጃገረድ ትሁን ወይስ ገረድ ማወቅ አትችልም!
ልክ እንደ ምስራቅ ያለች መሃይም ባቦሰጡኝ የለቃቀመችው ቃል ስለሆነ !
Re: ገረድ በውራጌኛ ሴት ልጅ ማለት መሆኑን ያውቃሉ?
Posted: 02 Mar 2026, 16:31
by Misraq
Horus wrote: ↑02 Mar 2026, 15:36
ለጋብቻ ያልደረሰችን ሴት ከ7 አመት በላይ የሆነች ጠቅላላ ስሟ ገረ ወይም ገረድ ትባላለች ። !
ሁራሳ እኔስ ያልኩት ያንኑ አይደል?