Page 1 of 1

የአለም መንግስታት ሕግ ይቀየር ይሆናል እንጂ፣ ኢትዮጵያ እስከወዲያዉ ተዘግቶባት አትኖርም!

Posted: 02 Mar 2026, 14:25
by DefendTheTruth
ሕግ የምወጠዉ የሕዝቦችን ደንነትን፣ እኩልነትን፣ ያለ-አድሎ የመኖርን እንዲሁም ፍታሓዊ መብቶችን ለማስከበር ነዉ፣ ለመደንገግ ነዉ! አድሎን ለማንሰራራት አይደለም! አድሎን በአንድ ሕዝብ ላይ ለማንሰራራት ወይም ደግሞ ለመጫን ልሆን አይችልም!

ኢትዮጵያን ያለባሕር በር ኢፍታዊ ነዉ፣ ማንም ሰዉ ከተፈጥሮ ፀጋዎች መታቀብ አይገባዉም!

Ethiopia shall (re-)own an unimpeded sea access, sooner than later!