Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42532
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Mar 2026, 12:45
ይህ የወንዝ ልማት ቀጥሎ አሜሪካ ግቢና ሃብተ ጎርጊስ ድልድይ ይደርሳል ፣ ቀጥሎ ወደ ዮሃንስ ይቀጥላል! ጎላ ወንዝ ማለት መርካቶ መግቢያ ላይ የሃብተ ጊዮርጊስ ዲነ ግዴ ድልድይና ቤታቸው የነበረበት ፣ ኋላም ያሜሪካ ኤምባሲ ሆኖ ዛሬ ላይ አሜሪካን ግቢ የሚባለው ወንዝ ነው።