Page 1 of 1

ከማጠሩ መቀንጨሩ!

Posted: 02 Mar 2026, 07:28
by Selam/

Re: ከማጠሩ መቀንጨሩ!

Posted: 02 Mar 2026, 12:36
by Axumezana
አድዋ የማነው?
ባንዳውስ ማነው?

ባዳውንስ ለየነው
በባዳ አንጀቱ ድሮን የሚቶኩሰው
የOPDO ሌባ ህዝብ የሚገድለው
በኢትዮጵያ ስም ህፃናትን የሚፈጀው