Page 1 of 1
Tigray/ Axum is the spirit & soul of Ethiopia !
Posted: 02 Mar 2026, 03:47
by Axumezana
Re: Tigray/ Axum is the spirit & soul of Ethiopia !
Posted: 02 Mar 2026, 07:18
by Selam/
I agree but less Woyane!
Re: Tigray/ Axum is the spirit & soul of Ethiopia !
Posted: 02 Mar 2026, 07:34
by Meleket
በቅድመ ኣዅሱም የቀጠናችን ታሪክ ‘ጽላተ ሙሴን” ለዘመናት ጠብቃ ያቆዬችው ጣናና ደሴቶቿ ናቸው ዬሚባለው ምን ያህል እዉነት ነው! በርግጥ ምላሹን ያለምንም ጫጫታና ድንፋታ፡ ከኩሩዎች ጐንደሬዎች ብንሰማው መልካም ነው።
Re: Tigray/ Axum is the spirit & soul of Ethiopia !
Posted: 02 Mar 2026, 08:17
by Fiyameta
Re: Tigray/ Axum is the spirit & soul of Ethiopia !
Posted: 02 Mar 2026, 12:20
by Axumezana
እውሩ አይተ መለከት!
ቤተእስራኤልና ጎንደሬን መለየት የተሳነው ፍርደ ገምድል ራሱን የሾመ ዳኛ ነኝ ባይ! ጉዞ ወደ ቀይ ባህር እየተባለ ትግራይንና አማራን ለማጣላት ተንኰል ትዘራለህ፤ No demarcation and no ፅምዶ!
የመለከት እይታ ሁሌ ድንግዝግዝ ነው
ማንነቱን ክዶ ማዬት የተሳነው
Colonial syndrome እያሰቃየው
ሲቧጥጥ ይኖራል ጥልያን ባስተማረው
Re: Tigray/ Axum is the spirit & soul of Ethiopia !
Posted: 03 Mar 2026, 03:34
by Meleket
"ዘርሽ እንዳይጠፋ ጎንደር ለዘለዓለም፡
ሃረግሽ ተስቦ ገባ ኢየሩሳሌም"
ሲባል አልሰማህምን?
“ፊዚካል ዲማርኬሽን” መፍትሄ እንጂ ችግር አይደለም።
“ጽምዶ” መፍትሄ ኣንጂ ችግር አይደለም
“ትግማራ፡ በአማራና የትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች” መፍትሄ እንጂ ችግር አይደለም።
ፍቅር ያሸንፋል! ወዳጃችን መልካሙን ሁሉ ተመኝተንልሃል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Axumezana wrote: ↑02 Mar 2026, 12:20
እውሩ አይተ መለከት!
ቤተእስራኤልና ጎንደሬን መለየት የተሳነው ፍርደ ገምድል ራሱን የሾመ ዳኛ ነኝ ባይ! ጉዞ ወደ ቀይ ባህር እየተባለ ትግራይንና አማራን ለማጣላት ተንኰል ትዘራለህ፤ No demarcation and no ፅምዶ!
የመለከት እይታ ሁሌ ድንግዝግዝ ነው
ማንነቱን ክዶ ማዬት የተሳነው
Colonial syndrome እያሰቃየው
ሲቧጥጥ ይኖራል ጥልያን ባስተማረው
Re: Tigray/ Axum is the spirit & soul of Ethiopia !
Posted: 03 Mar 2026, 03:38
by Axumezana
ቤተ እስራኤል ሁሉ ጎንደሬ ነው ያለው ማነው? Moses Operationን ምን እንደመራው ታውቃለህ?
Re: Tigray/ Axum is the spirit & soul of Ethiopia !
Posted: 03 Mar 2026, 03:48
by Meleket
Axumezana wrote: ↑03 Mar 2026, 03:38
ቤተ እስራኤል ሁሉ ጎንደሬ ነው ያለው ማነው?
እንዲያስ አልተባለም። እንዲያ ሲባልስ አልሰማንም።
Axumezana wrote: ↑03 Mar 2026, 03:38
Moses Operationን ምን እንደመራው ታውቃለህ?
Moses Operation ላይ ጉልህ ሚና ከተጫወቱት መካከል ተትግራይ የፈለቀው “ወዲ አከሎም” አንዱ መሆኑን እናውቃለን!
Re: Tigray/ Axum is the spirit & soul of Ethiopia !
Posted: 03 Mar 2026, 03:51
by Axumezana
Re: Tigray/ Axum is the spirit & soul of Ethiopia !
Posted: 03 Mar 2026, 04:03
by Meleket
Ferede Yazezew Aklum - ስሙ እንደሚያመለክተው፡ የሰውዬው ታሪክ ፈተሽ ፈተሽ ቢደረግ፡ የትግማራ ፍሬ ይመስላል።
ትግማራ የአማራና የትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች ሁነኛው የመፍትሄ ቁልፍ። "ፍቅር ያሸንፋል!" ብለናል እኛ በትረ ሙሴ ያረፈበት የቀይባህር ሰዎች!