አወዳድሩ የወየያኔ ጋንታ አስያየምና የቆምጬ ብርጌድ አስያየም
በፊውዳል ምንደኞች ስም የሚመጣ ምን መልካም ነገር ይኖራል?-zilch
የቆምጬ ነፃውጪ ብቻውን ተዋግቶ አንተ የጉራጌ ደም አለብህ ሃብታሙ የ "ጋላ" ደም አለበት.. እስክንድር የተቀየጠ የፋኖን ትግል ሊያበላሽ የተላከ ስስላይ ነው እያለ የሚመጣ ቆሞ ቀር አይምሮው በሁዋላ ቀርነት የቀነጨረ 44 ታቦቱን ይዞ ዴሞክራሲ ሲሰጥህ አይታይህም? ወይ ነዶ
ቆምጬ አስተሳሰቡ ሁዋላ ቀር ነው ሁሉንም የሚያሳቅፍ አይዲኦሎጂ የሌለው ዘመኑ ለመዋጀት የሚያስችል የፖለቲካ እቅድ የሌለው በፊውዳል ትውፊትና ጉልት አስተሳሰብ የታጨቀ ደጋፊ ነን ባዮቹ እንጭጭና ethnic supermacist idiology የሚያራምዱ dinosaur fossils ናቸው የሚባለው ለዚህ ነው::
ይህ የበቀል እንጂ አገር የሚዋጅ መንገድ ስላልሆነ ኢትዮዽያዊ ሁሉ ሊያውቀው የተገባ dead on arrival አስተሳሰብ ነው::
Freedom does not come for free! We ain’t expecting that from ቆምጬ:: ቆምጬ የመቶ አመት ታሪኩ ማን ነቱን ያሳያል
የበላይ ዘለቀ ብርጌድ my arse
ልጅ ይጋገረው ለራት አይበቃም