Page 1 of 1

ቆምጬና 44 ቱ ፈጠራዎቹ!

Posted: 28 Feb 2026, 22:01
by Odie
ቆምጬ እህል ይወዳል እንደ ወፍጮ

ስራ ግን ይጠላል :lol:

ያው ስንፍና አለበት አይደል?

ታድያ በምን አሳቦ free meal ያግኝ?

በታቦት....ፀበል ጣዲቅ

ፆም ፍች...

አገሪቷን የታቦት የፅጠበል ፃድቅና የስራ ፈት የስነፎች የፆም ምድር አረጋት :lol:

አገር ታቦትና ባንድራ አጋብቶ አገር መጨቆን የቆምጬ ፈጠራ ማቆም አለበት::