Page 1 of 1

ቆምጬ በወቅቱ ነጭ ነኝ አርያን ዘር አለብኝ ብሎ ለያዥ ለገናዥ አስቸግሮ ነበር‼️

Posted: 28 Feb 2026, 19:45
by Odie
ቆምጬ ነጩ :lol:
ውሽት በእጁ በደጁ :lol: :lol:


ቆምጬና የውሽት ክርስትናው ለፀሃይ ማስጣት ነው
ከአክሱም ስብርባሪ ውስጥ የለቀመው ውሽት :lol: :lol:



Re: ቆምጬ በወቅቱ ነጭ ነኝ አርያን ዘር አለብኝ ብሎ ለያዥ ለገናዥ አስቸግሮ ነበር‼️

Posted: 28 Feb 2026, 19:50
by Odie
ነጭ ክርስቲያን ነኝ እያለ ነው ጠመንጃ ተስጥቶት ሌላውን የበደለው::